12/10/2025
Open Forum for Agricultural Biotechnology-OFAB-Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Open Forum for Agricultural Biotechnology-OFAB-Ethiopia, Arba Minch University, Arba Minch'.
Open Forum on Agricultural Biotechnology in Ethiopia (OFAB) is a platform that provides an opportunity for biotechnology stakeholders to network, share knowledge and experience and explore new avenues of bringing the benefits of biotechnology to Ethiopia
12/10/2025
15/05/2025
FYI
በአክብሮት ተጋብዘዋል!
************
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የምሁራዊ ክርክር መድረክ
አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃ፣ የፓናል ውይይትና ምሁራዊ የክርክር መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡
በዚሁ መሠረት ”በዘረመል ምህንድስና ዘዴ የሚመረቱ የግብርና ምርቶች ጥቅሞችና ስጋቶች”፣ (The Benefits and Risks of Genetically Modified Organisms) በተሰኘ የመወያያ ርእስ ዙሪያ በዘርፉ በርካታ ጥናቶችና ምርምሮችን ያደረጉ ምሁራን አወያይ በሚያነሷቸው ጥያቄዎች መሰረት በዘረመል ምህንድስና ዘዴ ተመርተው ጥቅም ላይ የሚውሉ የግብርና ምርቶች ያስከትላሉ ተብሎ ስለሚታሰቡ ጉዳቶችና በሚያስገኟቸው ጥቅሞች ዙርያ ተመራማሪዎች አተያያቸውን በሳይንሳዊ መረጃ አስደግፈው በሁለት ጎራ ተከፍለው ሙያዊ ማብራሪያ ይሰጣሉ።
መርሐግብሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እሸቱ ጮሌ መታሰቢያ አዳራሽ ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ 12፡00 ሰዓት ይካሄዳል።
#አቅራቢዎች፡-
•ፕሮፌሰር ፍሬው መክበብ
•ፕሮፌሰር ጥልዬ ፈይሳ
• ዶ/ር ፀደቀ አባተ
•ዶ/ር ታደሰ ዳባ
#አወያይ፡- ዶ/ር ጌታቸው በላይ
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት በአካል ተገኝተው እንዲሳተፉ ካልቻሉም ከዚኽ በታች በተቀመጠው የዙም አድራሻ ወይም በፖስተሩ ላይ ያለውን (QR Code) በመጠቀም በበይነ መረብ በቀጥታ እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
• መስፈንጠሪያ፡- https://us06web.zoom.us/j/85102155055?pwd=aXMnoF8ekbxcrmAKXKWv5kqHdBatty.1
• የውይይቱ መታወቂያ ቁ. :- 851 0215 5055
• የይለፍ ቃል:- 471625
14/12/2024
Congratulations
OFAB has convened 10th Media Award in Lilongwe, Malawi today. Please, join in congratulating us for bringing the overall winner's trophy to Ethiopia again for the 2nd consecutive years!
18/08/2024
31/07/2024
27/07/2024
With Open Forum for Agricultural Biotechnology - OFAB-Ethiopia – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers! 🎉
18/07/2024
OFAB
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
Arba Minch'
21