Smart ICT Solutions

Smart ICT Solutions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart ICT Solutions, Educational consultant, South, Arba Minch'.

ሶፍዌር ሲስተሞችንና ዌብሳይቶችን ማበልፀግ፤
የግራፊክስ ዲዛይን እና ኤዲትንግ፤ የኔትዎርክ ዝርጋታ እና ጥገና፤ የኮምፒውተር እና የተለያዩ የቢሮ ማሽኖች ጥገና፤ የProgramming እና የኔትዎርክንግ ስልጠና፤ የመመረቂያ ሥራዎችን ማማከር
ስልክ፡ 0948060379/0913855992/0927050277
Website: www.smarticts.net 👉🏿Developing software systems and websites;
👉🏿Graphics Design and Editing;
👉🏿Network deployment and maintenance;
👉🏿Computer and various office machine maintenance;
👉🏿Programming and

networking training;
👉🏿 Basic Computer Skills Training;
👉🏿Advising on thesis;
For more information:-
Website: www.smarticts.net
Telegram: https://t.me/smarticts
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Youtube: https://www.youtube.com/
Facebook፡ https://web.facebook.com/smarticts
Phone: +251948060379/+251913855992/+251927050277

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህ...
25/08/2026

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።

የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል።

አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አሳውቋል።

ተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

አያይዞም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን ምአገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

24/08/2026

How A Router Works ?

23/08/2026
23/08/2026

12ኛ ክፍል ውጤት ✅

የቻይና ሮቦቶች ዩሴን ቦልትን የ100 ሜትር የዓለም ሪከርድ ሰበሩ*****************በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው በዓለም የሰው መሰል ሮቦቶች ውድድር ላይ የቻይና የቴክኖሎጂ ፈጠራ አዲስ...
23/08/2026

የቻይና ሮቦቶች ዩሴን ቦልትን የ100 ሜትር የዓለም ሪከርድ ሰበሩ
*****************

በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው በዓለም የሰው መሰል ሮቦቶች ውድድር ላይ የቻይና የቴክኖሎጂ ፈጠራ አዲስ የዓለም ታሪክ አስመዝግቧል።

በቤጂንግ ሰው ሰራሽ ሮቦት ፈጠራ ማዕከል የተገነባው ቲያንጎንግ አልትራ የተሰኘው ሮቦት የ100 ሜትር ርቀቱን በ9.39 ሰኮንድ በማጠናቀቅ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል።

ይህም በታዋቂው ጃማይካዊ የአጭር ርቀት ንጉስ አትሌት ዩሴን ቦልት የተያዘውን የ9.58 ሰኮንድ የወንዶች የዓለም ክብረወሰን በ19 ማይክሮ ሰኮንድ ነው ያሻሻለው።

በውድድሩ ሁለተኛ ደረጃን የያዘው ሃኖርስ ፍላይንት የተሰኘው ሮቦት በበኩሉ፣ ርቀቱን በ9.47 ሰኮንድ በመጨረስ የቦልትን ሪከርድ ማሻሻል ችሏል።

በተጨማሪም ቅዳሜ ዕለት ቀደም ብሎ በተደረገ ሙከራ ላይ 100 ሜትሩን በ9.32 ሰኮንድ በመሮጥ በሰኮንድ እስከ 14.5 ሜትር የሚደርስ አስደናቂ ፍጥነት ማስመዝገቡ ተገልጿል።

ይህም ባለፈው ዓመት ቲያንጎንግ አልትራ ውድድሩን በ21.50 ሰኮንድ ካጠናቀቀበት ጋር ሲነጻጸር በቴክኖሎጂው ዘርፍ ምን ያህል ፈጣን እድገት እየመጣ እንደሆነ ያሳያል።

በዘንድሮው የቤጂንግ ብሔራዊ የፍጥነት ስኬቲንግ ኦቫል ውድድር ላይ ከ6 አህጉራት ከሚገኙ 16 ሀገራት የተወጣጡ 2 ሺህ 56 ሮቦቶች በ51 የተለያዩ ዘርፎች ማለትም በሩጫ፣ በግማሽ ማራቶን፣ በእግር ኳስ፣ በጭፈራ እና በኢንዱስትሪ ተግባራት ተሳትፈዋል።

ቻይና ሰው ሰራሽ ሮቦቶችን እንደ ዋና ስትራቴጂካዊ የቴክኖሎጂ ዘርፍ በመውሰድ በማኑፋክቸሪንግ፣ በሎጂስቲክስ እና በዕለት ተዕለት የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ያላቸውን ሚና ለማስፋፋት በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራች ትገኛለች።

ትናንት የተጀመረው 2ኛው ዓለም የሰው መሰል ሮቦቶች ውድድር (World Humanoid Robot Games) የፊታችን ረቡዕ ይጠናቀቃል፡፡

በኢንቲሃድ

📢 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ መረጃ! 🎓የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁን ለማየት የEAES ኦፊሴላዊ የውጤት መመልከቻ አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ።🤖 https://t.me/EAESbot🌐 re...
23/08/2026

📢 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ መረጃ! 🎓

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁን ለማየት የEAES ኦፊሴላዊ የውጤት መመልከቻ አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ።

🤖 https://t.me/EAESbot
🌐 result.eaes.et
🌐 result.neaea.gov.et
📱 SMS 6284

🙏 ውጤታችሁን በመፈተሽ ላይ ያሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማድረስ Share ያድርጉ!

🎓 መልካም ውጤት ለሁላችሁም! ❤️

23/08/2026

ጠንካራ Password (የይለፍ ቃል) ካልተጠቀሙ ይኸ ይሆናል 😁

ቶሎ አጥፉት😄  ምስል እና ሙዚቃ ላይ የሚጨምረው   "ከደበራችሁ አጥፉት" ብሏል።ከእንግዲህ መቁረጥ፣ ማደብዘዝ ወይም በፎቶሾፕ ማጥፋት አያስፈልግም። እንዴት እንደምታደርጉት 👇🏻1.   Ai  ...
19/08/2026

ቶሎ አጥፉት😄

ምስል እና ሙዚቃ ላይ የሚጨምረው "ከደበራችሁ አጥፉት" ብሏል።
ከእንግዲህ መቁረጥ፣ ማደብዘዝ ወይም በፎቶሾፕ ማጥፋት አያስፈልግም።

እንዴት እንደምታደርጉት 👇🏻

1. Ai ላይ ወይም ክፈቱ
2. ክፈቱ
3. “Media Watermark” የሚለውን ተጫኑ
4. On የሚለውን Off አድርጉት
5. አለቀ❗

22/07/2026

Shout out to our newest followers! Excited to have you onboard! Ahmed Uso, Lecturer Alauddin

21/07/2026

Companies List that are HIRING for 100% REMOTE
Confluent – https://lnkd.in/dNSTmUeH
Upwork – https://lnkd.in/gt4HYmd6
Cengage Group – https://lnkd.in/gGkT6jRZ
Quest Software – https://lnkd.in/dkHSNGmM
Upstart – https://lnkd.in/dGR4DJ52
hims & hers – https://lnkd.in/gr_SdVdE
UserGems – https://lnkd.in/gXi3mNf6
Abnormal Security – https://lnkd.in/gn5M4VDF
Cash App – https://lnkd.in/gdp8yUm8
LogicGate – https://lnkd.in/gjgX27Bc
Faire – https://lnkd.in/gYRNr9VM
Renaissance – https://lnkd.in/gesiM_Dw
Rec Room – https://lnkd.in/gErDuTNa
VGS – https://lnkd.in/g7Ajb77F
VAST Data – https://lnkd.in/gMUFt4y9
Sorcero – https://lnkd.in/gpmDTnH7
McGraw Hill – https://lnkd.in/g59pzFf4
Patreon – https://lnkd.in/gzQptMcQ
Beekeeper – https://lnkd.in/gxd7rs7Q
DigitalOcean – https://lnkd.in/dYgDZ-WF
DocuSign – https://lnkd.in/ggfUncZf
DealHub.io – https://lnkd.in/gyNED4yp
Census – https://lnkd.in/gAq7PGzc
Intrado – https://lnkd.in/gH3wuNWZ
Cloudflare – https://lnkd.in/g9JPXp2F
Funded.club – https://lnkd.in/gpH4FazA
Workiva – https://lnkd.in/g-FUYYdR
MissionWired – https://lnkd.in/gMA6AVdG
Workera – https://lnkd.in/g2YzZu-H
Jenius Bank – https://lnkd.in/gxGqHGkH
Goinstacare – https://lnkd.in/d6ZN5FVD
Uplers – https://www.uplers.com
Quantum – https://lnkd.in/d8jFCeuU
Canonical – https://lnkd.in/d9mf5Rr3
Kemecon – http://kemecon.com
GitLab – https://lnkd.in/d2eGyKRv
Deltek – https://lnkd.in/dkSfGNbF
Atlassian – https://lnkd.in/dp-SFzfT
AngelOne – https://lnkd.in/dk3NwDn6
Shopify – https://lnkd.in/d9zpGKTy
Appcues – https://lnkd.in/dp2Jiupp
Arkency – https://lnkd.in/dBB_wZaR
Automattic – https://lnkd.in/ddSBdusv
Awesome Motive – https://lnkd.in/diZZjb4J
Buffer – https://lnkd.in/d7ihgxkA
Constructor – https://lnkd.in/daBzMdxM
Contra – https://contra.com/careers
Doist – https://doist.com/careers/
DuckDuckGo – https://lnkd.in/d_Kv9dM6
Bold – https://lnkd.in/dZQ8dQnq
Akamai Technologies – https://lnkd.in/dpTN5nPT
Cloudbeds – https://lnkd.in/dg3gC5v6
Mentorsity – https://lnkd.in/d8YyGHNH
Expert Thinking – https://lnkd.in/dz_4HFUI
iVisa – https://ivisa.breezy.hr/
Affordmate – http://www.affordmate.com
Xapo Bank – http://www.xapobank.com
Symetra – http://www.symetra.com
Docker, Inc. – https://lnkd.in/gfX5-pQG
Postman – https://postman.com
Follow us for more verified hiring updates:

Address

South
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart ICT Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share