01/03/2022
እንዃን ደስአላችሁ
This page is created to provide information for Arbaminch university students
01/03/2022
እንዃን ደስአላችሁ
🖍በዓለም የኮሮና ቫይረስ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ120 ሺ በለይ ደረሰ
በዓለማች በበርካታ ሀገራት የተሰራጨው የኮሮና ቫይረስ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ ከ120 ሺ በላይ ሰዎችን ገድሏል፡፡
#ቫይረሱ ወደ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን የያዘ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 120 ሺ የሚሆኑት ሲሞቱ ከ 453 ሺ በላይ የሚሆንኑት ደግሞ ከቫይሱ አገግመዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ምክያንት ከታመሙት 2 ሚሊዮን አካባቢ ሰዎች ውስጥ ከ 51 ሺ በላይ የሚሆኑት በጽኑ ህመም ላይ ናቸው ተብሏል።
#በአሜሪካ ብቻ የኮሮና ቫይረስ 587 ሺ በላይ ሰዎችን የያዘ ሲሆን ከአነዚህ ውሰጥም 37 ሺ የሚሆት ብቻ ሲያገግሙ ከ23 ሺ በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለሞት ዳርጓል ፡፡
#በስፔን ከ17ሺ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሲሆን በጣሊያን ከ20 ሺ በላይ ሰዎች ሞተዋል፡፡
#በፈረንሳይ ከ14 ሺ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫረስ ምክንያት የሞቱ ሲሆን በብሪታኒያ ደግሞ ከ11 ሺ በላይ ሰዎችን ገድሏል፡፡ ቫይረሱ የተቀሰቀሰባት ቻይና አስካሁን በቫረሱ የሞቱባት ዜጎች ቁጥር ከ3 ሺ በለይ ነው ነው፡፡
13/04/2020
26/07/2018
We would like to say our deep condolence for the loss of Engineer Simeghew Bekele.
29/06/2018
Arba Minch University is all geared up to host its 31st Convocation at Abaya Campus Auditorium on 30th June, 2018. The ceremony commencing at 8.30 am will be streamed live on Facebook, YouTube and digital signage screens at all campuses. It will enable people thronging the venue to comfortably view the proceedings that will prevent crowding of the hall.
for more visit
Arba Minch University Arba Minch University
tanks all
Arba minch university This page is created to provide information for Arbaminch university students
ዩኒቨርሲቲው 5ኛውን ‹‹ሣይንስ ለዘላቂ ልማት›› ሀገር አቀፍ ሲምፖዚዬም ከሚያዝያ 19-20/2010 ዓ/ም አካሂዷል፡፡
ሲምፖዚዬሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የምርምር ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች እና መምህራን በሚያቀርቡት የጥናትና ምርምር ሥራዎች የሀሳብና የእውቀት ልውውጥ እንዲያደርጉ፣ በተቋማት መካከል በተለያዩ መስኮች የእርስ በርስ ግንኙነት እንዲጠናከር እንዲሁም ሣይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት የሚያበረክተውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለማጉላት የሚረዳ መሆኑን በዩኒቨርሲቲው የምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ተሾመ ይርጉ ተናግረዋል፡፡
Read more: @
Ghost 1: Hey
Ghost 2: Hey
Ghost 1: How did you die??
Ghost 2: I was mistakenly locked up in a
refrigerator. At first, i was chilling, then, i
started freezing, and then, i couldn't breathe
again... i died of suffocation.
Ghost 1: Wow.... what a sad way to die.
Ghost 2: Yeah. How did u die?
Ghost 1: I died of heart attack.
Ghost 2: What happened?
Ghost 1: My wife cheated on me. i came
back home and saw a man's pair of shoes.
then, i rushed to the bedroom and met only
my wife there. She was naked. i knew there
was a man in the house coz my neighbor told
me. and the man was still in the house as
my wife was undressed and scared. so, i
started running and searching the whole
house. i searched in the kid's room, kitchen,
toilet, bathroom, wardrobe and dinning. i
couldn't find him and i was very tired of
running, so i got a heart attack.
Ghost 2: IDIOT!!!! If u would have checked
the refrigerator we would have been both
alive by now!!!
source from FB
Yesterday l went to a restaurant. l saw there was a WiFi service, so l asked for the password. The waitress told me eat first, so l placed my order. After eating l asked again for the password, and again, she told me eat first. Feeling frustrated, l ordered black coffee. After coffee, again l asked for the password. They told me eat first. Then angrily, l walked to the restaurant manager and asked for the password. He replied eat first !!! l was about to explode, when I finally saw a sign on the wall... Wi Fi
password = Eat first.**cope **paste ***
16/09/2017
ማስታወቂያ ለነባር እና በ2010 ዓ.ም አዲስ
ለተመደባችሁ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና በ2010 ዓ.ም አዲስ
ለተመደባችሁ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው እንኳን ለ2010 ዓ.ም
የትምህርት ዘመን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በማለት
የትምህርት ዘመኑን ሪፖርት የማድረጊያ ቦታና የምዝገባ
ጊዜያትን ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት እናሳውቃለን፡፡
የምዝገባ ቀናት
ነባር 2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣
የድህረ-ምረቃ እና የተከታታይና ርቀት ተማሪዎች ከመስከረም
22-24 /2010 ዓ.ም
አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ የዩኒቨርሲቲው
ተማሪዎች ከመስከረም 27-29 /2010 ዓ.ም
አዲስ ያመለከታችሁ እና የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ
የተከታታይና ርቀት ተማሪዎች ከመስከረም 29 - ጥቅምት 1፣
2010 ዓ.ም
አዲስ ያመለከታችሁ እና የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ
የመደበኛ እና የኤክስቴንሽን የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች
ከመስከረም 29 -30/2010 ዓ.ም
ሪፖርት የማድረጊያ ቦታ
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች……………………………..
በዋናው ካምፓስ
የህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች
……………………… በነጭ ሣር ካምፓስ
የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች
………………………………..በአባያ ካምፓስ
የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች
……………………………………በኩልፎ ካምፓስ
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የማህበራዊ ሣይንስና ስነ-
ሰብ ኮሌጅ ተማሪዎች………በጫሞ ካምፓስ
የፔዳጎጂ እና ብሄቨየራል ሳይንስ እንዲሁም የህግ ት/ቤት
ተማሪዎች ……………………….. በጫሞ ካምፓስ
የሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች
………………………………………….. በሳውላ ካምፓሰ
ማሳሰቢያ፡ አዲስ የተመደባችሁ የዩኒቨርስቲው የቅድመ- ምረቃ
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ወቅት፡-
• የመሰናዶ ትምህርት (11ኛ እና 12ኛ ክፍል) ትራንስክሪፕት
ዋናውን ከ 2 ኮፒ ጋር
• የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውን ከ 2 ኮፒ ጋር
• ሦስት በአራት የሆነ 4(አራት) ጉርድ ፎቶግራፍ
• እንዲሁም ለግል መገልገያ የሚሆን እንደ አንሶላ፣ ትራስ
ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅና የመሳሰሉትን ይዘው መምጣት
ይጠበቅባችኋል፡፡
@ ተማሪዎች በየካምፓሶቻችሁ በተጠራችሁበት ቀናት ሪፖርት
እንድታደርጉ እያሳሰብን ቀደም ብለው ወይም ዘግይተው
ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት
እንደማይሰጣቸው ያስታውቃል፡፡
@ ይህንን ማሳሰቢያ ተላልፈው በሚመጡ ተማሪዎች ላይ
ለሚደርሰው መጉላላት ዩኒቨርስቲው ተጠያቂ አይሆንም፡፡
ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ድህረ-ገፅ
www.amu.edu.et ይመልከቱ፡፡
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አሉሙኒ ዳ/ጽ/ቤት
Arba Minch University Arba Minch University
introduction about our great university. Arba Minch University is based in South-West Ethiopia. The University was initially founded as
the Arba Minch Water Technology Institute (AWTI) in 1986, and retains its reputation as a center of excellence for Water Technology in
Eastern Africa. The University was officially inaugurated in June 2004 and offers both undergraduate and graduate programs, with academic areas structured as follows
1,Arba Minch Institute of Technology
2,College of Agriculture
3,College of Business and Economics
4,College of Natural Sciences
5,College of Medicine and Health Sciences
6,College of Social Sciences and Humanities
The University is currently undertaking an ambitious program of expansion and is targeted to develop from 8,000 registered students in 2008 to 24,000 students in 2014.