Muluneh Bardade /MBD/ God Is My Rock

Muluneh Bardade /MBD/ God Is My Rock IT IS AN EXACT SOURCES OF INFORMATION ABOUT ME YOU GET A CREADBLE INFO... ABOUT MB...

22/02/2026

“ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥
አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
ኢዮ 42:2

ጋላታይ ዳሮ ኔስ የሱሳ!!!!!!!!!!!!!

01/02/2026

ልዑል እግዚአብሔር የተባ አንደበት ሰጥቶኛል፤
ስለዚህ ደካሞችን ብርቱ ለማድረግ ምን ማለት እንዳለብኝ ዐውቃለሁ፤
በየማለዳው ያነቃኛል፤
በመማር ላይ እንዳለ ተማሪ ለመስማት ጆሮዬን ያነቃዋል።
ኢሳይያስ 50፥4

18/12/2025

📖📌💞

✍ ማቴዎስ፦ የእግዚአብሔር መንግሥት

✍ ማርቆስ፦ አገልጋዩ/ትሑቱ/ዝቅ ያለው፣ ፈዋሹ ኢየሱስ

✍ሉቃስ፦ ፍጹም ሰው

✍ ዮሐንስ፦ የእግዚአብሔር ልጅ

✍የሐዋርያት ሥራ፦ ወንጌል ስርጭት

✍ ወደ ሮሜ ሰዎች፦ የእግዚአብሔር ጽድቅ

✍ 1ቆሮንቶስ፦ የክርስቲያን ባህሪ

✍ 2ቆሮንቶስ፦ ጳውሎስ ለሐዋርያነቱ የሰጠው መከራከሪያ

✍ ገላትያ፦ በክርስቶስ ያገኘነው ነጻነት

✍ ኤፌሶን፦ በክርስቶስ ያገኘነው በረከት

✍ ፊልጵስዩስ፦ በደስታና በሀሴት የተሞላ ሕይወት

✍ ቆላስይስ፦ የክርስቶስ የበላይነት

✍ 1ተሰሎንቄ፦ ለቤተክርስቲያን መገደድ,መጨነቅ,ማሰብ

✍ 2ተሰሎንቄ፦ በተሰጠን ተስፋ መኖር

✍ 1ጢሞቴዎስ፦ ለወጣቱ ደቀመዝሙር መመሪያ

✍ 2ጢሞቴዎስ፦ የታማኝ አገልግሎት ሸክም

✍ ቲቶ፦ የጠባይ ወይም የአኗኗር መመሪያ

✍ ፊልሞና፦ ይቅርታ

✍ ዕብራውያን፦ ክርስቶስ ከሁሉም ይልቃል

✍ ያዕቆብ፦ ርቱዕ እምነት,በሥራ የሚገለጥ እምነት

✍ 1ጴጥሮስ፦ ለፈተና ምላሽ መስጠት,በመጽናት

✍ 2ጴጥሮስ፦ ለሐሰት አስተማሪዎች ማስጠንቀቂያ

✍ 1ዮሐንስ፦ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት

✍ 2ዮሐንስ፦ ክርስቲያናዊ discernmentበመዋደድና ከክርስቶስ እውነት ሊለዩን የሚያስመስሉትን የሐሰት አስተማሪዎችን በመለየት

✍ 3ዮሐንስ፦ ክርስቲያን ሊኖረው የሚገባ አቀባበል,መስተንግዶ

✍ ይሁዳ፦ ለእምነት መጋደል

✍ የዮሐንስ ራዕይ፦ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ,ዳግም ምጽአት

የመጽሐፉ ልዩ ትኩረት ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።

👇👇👇Follow
True Gospel for Life

18/12/2025
18/12/2025

ኦኔ ላ ታ ናአ ኢያሳ ሞቲያይ //ሴሮ ኔና የሩሳላሚ ጦሳይ -Singer Tigist Godanawolayta mezmur,wolaita mezmur,mezmur wolayta,wolaytegna mezmur,new wolayta mezmur,wolaita mezmur 20...

18/12/2025

...

Address

Arba Minch'

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

0926115309

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muluneh Bardade /MBD/ God Is My Rock posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Muluneh Bardade /MBD/ God Is My Rock:

Shortcuts

Share