Konta Media

Konta Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Konta Media, College & University, Konta, Ameya.

እኔ Elias እባላለሁ። አንድ ነገር በአደባባይ መመስከር እፈልጋለሁ። እኔ ክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ። የኢየሱስ ክርስቶስም ወዳጅ ነኝ። ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ መሆኑን እና በመስቀል ላይ መሰቀሉን፣ ለኃጢአቴ መሞቱን እንዲሁም ዘለዓለማዊ ህይወት ይሰጠኝ ዘንድ ከሞት መነሳቱን አምናለሁ! እመሰክራለሁ ።

እጅግ በጣም እንደሚወደኝ እና ኃጥአቴን ይቅር እንዳለው አውቃለሁ። ስለዚህም በ

 #አንኳር"በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች በዘመናት መካከል አብረው ሲኖሩ በብዙ መልኩ የተጋመዱ  የተሳሰሩ፣ የተዋለዱና እና በጋራ የኖሩ ናቸው።"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
31/07/2026

#አንኳር
"በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች በዘመናት መካከል አብረው ሲኖሩ በብዙ መልኩ የተጋመዱ የተሳሰሩ፣ የተዋለዱና እና በጋራ የኖሩ ናቸው።"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

እንትከል ❤❤❤❤❤❤❤
31/07/2026

እንትከል ❤❤❤❤❤❤❤

በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፤የትምህርት ሚኒስቴር ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማጠናከርና ጥራቱን ...
31/07/2026

በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፤

የትምህርት ሚኒስቴር ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማጠናከርና ጥራቱን ለማሻሻል የተዘጋጀውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ለማስገባት ቴክኒካል ሥራዎች በጋራ እየተሰሩ ነው።
---------------------------- // ----------------

(ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም) በፕሮጀክቱ ትውውቅ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና የመምህራንን ሙያዊ ብቃት ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት በተማሪዎች የወደፊት ትምህርታዊና ሙያዊ እድገት ላይ ወሳኝ ሚና ያለው በመሆኑ፣ ተማሪዎች በመንግሥትም ሆነ በግል ትምህርት ቤቶች በእኩል ዕድል የቋንቋውን ክህሎት እንዲያገኙ ማድረግ ቀዳሚ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ መሆኑንም ሚኒስትሩ አብራርተዋል።

በተጨማሪም፣ በዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶች ፈጣን ምላሽ የሚፈልጉ መሆናቸውን ጠቅሰው፣ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራንን አቅም የመገንባት፣ የማስተማር ብቃታቸውን የማጎልበትና ውጤታማነታቸውን የማረጋገጥ ሥራዎች በተጠናከረ ሁኔታ ማከናወን እንደሚገባ ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች በበኩላቸው፣ ትምህርት ከማንኛውም ኢንቨስትመንት በላይ ዘላቂ ለውጥ የሚያመጣ ቁልፍ ዘርፍ መሆኑን ገልጸው፣ የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚደረጉ ማሻሻያዎችን በቀጣይነት እንደሚደግፍ አስታውቀዋ። ሙሉ ዜናውን ለማግኘት https://www.facebook.com/share/p/1HUucXCCag/

  ብቻ የቀረው የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ህንግጫ' በዓል በዚህ ዓመት በተለየ ድምቀት ይከበራል።ህዩዋ ባላ ህዩዋ!
30/07/2026

ብቻ የቀረው የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ህንግጫ' በዓል በዚህ ዓመት በተለየ ድምቀት ይከበራል።

ህዩዋ ባላ ህዩዋ!

በአመያ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን ክረምት በጎ ትምህርት በዚህ ልክ አጠናክረን እየቀጠልን መሆኑን እየገልጽን ልጆቻችሁን በመላክ ሀሳብ አስተያየት በመሥጠት ከጎናችን እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና...
28/07/2026

በአመያ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን
ክረምት በጎ ትምህርት በዚህ ልክ አጠናክረን እየቀጠልን
መሆኑን እየገልጽን ልጆቻችሁን በመላክ ሀሳብ አስተያየት በመሥጠት ከጎናችን እንድትቆሙ በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን

ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንክ ሀሳብን ይከለከሉ ከቶ እንደ ማይቻል አውቀው
14/07/2026

ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንክ ሀሳብን ይከለከሉ ከቶ እንደ ማይቻል አውቀው

‎እናቴ❤‎ስሟን ብቻ ስትጠራ ልብ የሚሞቅ፣ ድምፅዋን ስትሰማ ድካም የሚረሳ ፍጡር።‎እሷ ለራሷ ሳይሆን ለልጆቿ የምትኖር ፍቅር ናት። ‎ሌሎች ሲተዉህ እናት አትተውህም፤ ሁሉም በሮች ሲዘጉ የእና...
10/05/2026

‎እናቴ❤
‎ስሟን ብቻ ስትጠራ ልብ የሚሞቅ፣ ድምፅዋን ስትሰማ ድካም የሚረሳ ፍጡር።
‎እሷ ለራሷ ሳይሆን ለልጆቿ የምትኖር ፍቅር ናት።
‎ሌሎች ሲተዉህ እናት አትተውህም፤ ሁሉም በሮች ሲዘጉ የእናት ልብ ግን ሁሌም ክፍት ነው።
‎ሁሉም ሲርቅህ እናት ትቀርልሃለች፤
‎ሁሉም ሲፈርድብህ እናት ትረዳሃለች።
‎የእናት ፍቅር ሁኔታ የማይቀይረው ንፁህ ፍቅር ነው።
‎ሌሊት እንቅልፍዋን አጥታ ያሳደገችህ፣ በራብዋ አንተን ያጠገበችህ፣ በእንባዋ ደስታህን የገነባች ጀግና ናት።
‎እናት የቃላት መዝገብ የማይገልፀው ፍቅር ናት፤ ምንም ብታደርግላት የማይመለስ ዕዳ ናት።
እወድሻለሁ አባዬ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፉ አንቺን አይንካሽ❤🙏
‎

በአመያ ዙሪያ ወረዳ ሸታራ አንበሳ ቀበሌ የብልጽግና ፓርቲ 7ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐግብር ተካሄደ።የ7ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦ...
30/04/2026

በአመያ ዙሪያ ወረዳ ሸታራ አንበሳ ቀበሌ የብልጽግና ፓርቲ 7ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐግብር ተካሄደ።

የ7ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተቀመጠለት ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሁሉም ፓርቲዎች የተሰጣቸውን ጊዜ ተጠቅሞ የራሳቸውን የምርጫ ቅስቀሳ ፕሮግራም እያካሄዱ መሆናቸው ይታወቃል።

በዚህ መሰረት በዛሬው ዕለት ሸታራ አንበሳ የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ የምርጫ ቅስቀሳ እና የእስካሁኑ የ8 ዓመት ለውጥ ሂደትን በሚመለከት እና የቀጣይ አምስት ዓመት የፓርቲው አማራጭ ፖሊሲዎች እና የስትራቴጂክ እቅዶች በተለያዩ አማራጮች ቀርቧል።

በመርሐግብሩ የአመያ ዙሪያ ወረዳ ፕላን ጽ/ቤት ጏላፍ አለማየሁ ወንድሙ ፤የቀበሌ አመራሮች፤አባላቶች እና ሌሎች ደጋፍ አካላት ተሳትፈዋል።

#ምርጫችን ብልጽግና ፤ምልክታችን የስንዴ ነዶ መልዕክታችን ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

Address

Konta
Ameya
ATHOUSE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Konta Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share