#} Injibara University students, Addis ababa, Ambo (2026)

Injibara University students

Injibara University students

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Injibara University students, College & University, Addis ababa, Ambo.

Photos from Injibara University's post 08/12/2025
10/09/2025

የጥሪ ማስታወቂያ
--------
ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መግቢያ ጊዜ የትምህርት ክፍል ያልመረጣችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም ሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ደግሞ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

የሪሜዲያል እና የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል።

21/03/2025

ማስታወቂያ

12/12/2024
08/11/2024

INJIBARA UNIVERSITY THE BEST UNIVERSITY IN ETHIOPIA

18/10/2024

For all Remidal students at injibara university 👇👇

እንጅባራ ዩኒቨርስቲ ቀድም ሲል ለጥቅምት 14-15/2017 ዓ/ም የምዝገባ ጥሪ ማስተላለፍ ይታወቃል። በ2017 ዓ/ም አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ/ም የሬሜዲያል ተማሪዎች የነበራችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናስታውቃለን።
ማሳሰቢያ:- የሌሎቻችሁ ጥሪ እንደተጠበቀ መሆኑን እናስታውቃለን!

Want your school to be the top-listed School/college in Ambo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Ambo
121212