ቴሌግራም ላይ ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች
✅ 1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
✅ 2. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
✅ 3. ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate secc ቀንሷቸው።
✅ 4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
✅ 5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
✅ 6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
✅ 7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
✅ 8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
✅ 9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
Brex Guyasa
Is Me Brex Man Z Top!!! The aim of this page is to Discuss About any issue !!
Training is on the way
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
The Computer Basics training session is a two (2) to four hour course. You will
learn basic information about computers. You will learn vocabulary about
computer hardware, and computer software. You will earn how you can put
information in computers and get information out of computers. You will also
earn about file management and why it is important.
18/08/2022
የምንገዛዉ Laptop ባትሪ ስንት ሰዓታት እንደሚቆይ እና የBatteryዉን Health ማወቅያ መንገድ ለማወቅ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡- https://t.me/ethicomputer
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን መሰረታዊ ነጥቦች ፦
1. ሲፒዩ(CPU), 2. ራም(RAM) ,3. የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
4. የስክሪን መጠን (Screen Size) , 5. የባትሪ ቆይታ (Battery Life) , 6. የምስል ጥራት (Image Quality)
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡- https://t.me/ethicomputer
1. Lenovo - 12,500, AMD ,Ram: 4GB, Storage: 500GB, Screen Size: 12.6’, Battery: 6+hours
2. Lenovo - 14,500, Intel Pentium @ 1.8 Speed, Ram: 4GB
Storage: 500GB,Screen Size: 13.3’, 360-degree rotating touch screen, Battery: 4+hours
3. Lenovo - 17,500, Core i5 @ 2.6GHz Speed, Ram: 4GB, Storage: 500GB, Screen Size: 14.1’,Battery: 4+ hours
4. Toshiba - 12,500, Core i5 , Ram: 8GB ,Storage: 500GB, Screen Size: 13.3’, Battery Life More than 4 hours
በየቀኑ የምንለቃቸውን ላፕቶፖች ለመምረጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡- https://t.me/ethicomputer
5. Dell - 23,500 birr ,Core i5 @ 7th Generation, Ram: 4GB,
Storage: 1TB, Screen Size: 15.6’, Battery Life More than 6 hours
6. Dell Inspiron - 19,500, 3.3GHz Speed ,Ram:4GB
, Storage: 500GB , Screen Size: 15.6’, Battery: 4+hours
7. HP - 25,500, Core i5 @ 2.4GHz Speed, Ram: 8GB, Storage: 500GB, Screen Size: 13.3’, Battery Life More than 4 hours
8. HP EliteBook - 37,500 birr , Core i5 @ 8th Generation, Ram: 8GB, Storage: 256GB SSD , Screen Size: 14.1’, Ultra-Slim,
Battery Life More than 5 hours
9. HP - 27,500, Core i7 @ 2.7 GHz Processor Speed ,
Ram: 8GB , Storage: 1TB , Screen Size: 15.6’’, Battery: 4+hours
10. Lenovo - 27,500, Core i7, RAM: 8GB, Storage: 1TB, Screen Size: 14.1', Graphics Card: 2GB, Battery: 6+hours
11. Dell- 26,500, Core i5 @ 2.7GHz Speed, Ram: 8GB, Storage: 256GB SSD, Screen Size: 14.1’, Very Slim , Battery: 4+ hours
12. Dell- 35,500, Core i5 @ 7th Generation, Ram: 8GB, Storage: 256GB SSD, Screen Size: 14.1’, Very Slim , Battery: 4+ hours
13. Dell- 35,500, Core i3 @ 11th Generation, Ram: 8GB, Storage: 1TB, Screen Size: 14.1’, Very Slim , Battery: 4+ hours
iDesire Computer Ethiopia ⚡ Brand New Original Laptop, Smartphone and Desktop እኛጋ ያገኛሉ ። 👉1 year full warranty. የእናንተን ከኮምፒዉተር ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች ዘወትር ማክሰኞ እንመልሳለን:: ይደውሉልን ➦ 0973424250 አድራ....
Learn About Computer
=====++++==========
ኮምፒውተራችን ማንኛውንም እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት ይቻላል ?
ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን።
👉ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን።
1⃣ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን።
2⃣ ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን።
3⃣ ቀጥሎም Device Manager
4⃣ ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን።
5⃣ ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ።
6⃣ ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አለቀ👍👍👍
🔴 ወደነበረበት ለመመለስ Enable Device የሚለውን ይጫኑ!
👍አሁን ላፕቶፓችን ወይም ዴስክ ቶፕ ኮንፒተራችን ፍላሽ፣ሃርድዲስክ እንዳያነብ ብሎክ ሁኖል ማለት ነው።
ወደ ቴሌግራም ይግቡ!
via. Online
28/07/2022
Use it in a simple way!
15/07/2022
Msc In Computer Science from Ambo University Hachalu Hundessa Campus!!
Guyyaa Gaarii qabaadhaa!!!
Brex ICT solutions Send a message to learn more
02/05/2022
Happy Eid Mubarak for All Muslim families!!!
Ayyaana Gaarii Maatiiwwan Musliima Hundaaf!!!
Eid Alfexir!!!
Computer profesional!!
Click here to claim your Sponsored Listing.