BreX Tement

BreX Tement when you follow this page you will get more Entertain video, Image pictures and music and old film

10/01/2025

Together  filling
08/10/2020

Together filling

24/09/2020

************ ሂዎት ኣጋጣሚ ነው፡፡
ሠዎች በዚህ ኣለም ሥንኖር ባሰብነው እና በፈለግነው መንገድ ቢሆን ኑሮ በዚህ ኣለም ደስታ እና ሃዘን ፣ ፍቅር እና ጥላቻ፣ ሃፍታም እና ድሃ፣ ጭንቐት እና refreshment ፣የተማረ እና ያልተማረ ወ.ዘ.ተ ያሉ ልይነቶች ኣይኖርም ነበር፡፡ ሌላ ይቅር ሂዎት የሌላቸው ነገሮችም በኣጋጣሚ እና በዕድል ነው ዘመናቸው የሚያሳልፉት
ስለዚ እኛ ሰዎች በጐ እና ጥሩ ነገሮች እናስብ ፣ ጥሩ ነገር እንስራ ባለን ኣቅም ሰዎችን እንርዳ እንተጋገዝ፣ ሰዎች በሂዎት ዘመናቸው ጥሩ ነገሮች እንዲኖራቸው እና ጥሪ የሂዎት ዘመን እንድያሳልፉ እናርግ፡፡ ለሰዎች ላይ ጥሩ እይታ ይኑሮን የበደለን ሰው ቢኖር እንኳን ነገ ተፀፅቶ እና ከስህተቱ ተምሮ ይቅርታ ሊጠይቀን እንደሆነ ኣስበን ለሱ ለመበቀል ከማሰብ ይልቅ እንዲፀፅተው እናርገው፡፡
ሠው ሁሉ በጐ በጐ ይግጠመው እላለሁኝ
******* Thank.

14/09/2020

ትኑሽ ፍታ

Address

Tigrai
Aksum
1080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BreX Tement posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to BreX Tement:

Shortcuts

Share