Great Akaki

Great Akaki One love

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉእንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
21/04/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉእንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

HD WALL ART🤳 0903420052   🤳0904159366👉Shine laminated 👉በውሀ የሚፀዳ: የሚይብረቀርቅ👉› each pictures are conected with metal bars.👉...
06/04/2023

HD WALL ART
🤳 0903420052
🤳0904159366
👉Shine laminated
👉በውሀ የሚፀዳ: የሚይብረቀርቅ
👉› each pictures are conected with metal bars.
👉በቀላል በአንድ ማንጠልጠይ ሚሰቀል!!
👉can be cleaned with water
👉HD quality pictures ONLY
👉6mm mdf board
👉Retracteble nw
👉የሚተጥጠፍ
👉shape 2 types

⭐ Price with shine በዉሀ ይፀዳል

Size 👉75*42 Price 1400 bir
👉90*60 price 1900 bir
👉150*60 Price 2800bir
👉150*80 price 3000 bir


Phone
🤳 0903420052
🤳0904159366

👉በየግለሰቡ በተለይየ አይነት ፍቶ ORDER እንሰራለን !!!!

Telegram https://t.me/savage_21

Tg channel

https://t.me/dellamart

Tg Group

https://t.me/della_mart

ለረዥም ጊዜያት በኩላሊት ህመም ለተቸገረው  ወንድማችን በአቃቂ ማህበረሰብ በተደረገለት የገንዘብ እገዛ ለከፍተኛ ህክምና (ንቅለ ተከላ) ነገ ሰኞ ወደ ህንድ ሀገር ይጓዛል፡፡ ኩላሊት የሚሰጠው...
03/04/2023

ለረዥም ጊዜያት በኩላሊት ህመም ለተቸገረው ወንድማችን በአቃቂ ማህበረሰብ በተደረገለት የገንዘብ እገዛ ለከፍተኛ ህክምና (ንቅለ ተከላ) ነገ ሰኞ ወደ ህንድ ሀገር ይጓዛል፡፡ ኩላሊት የሚሰጠው ታላቅ ወንድሙ ነው፡፡ ህክምናው እስኪጠናቀቅ ለሁለት ወር ያህል እንደሚቆይ ነግሮናል፡፡

እኛም በቤቱ ተገኝተን በሰላም ወደሀገሩ እንዲመለስ በተመኘንበት ጊዜ ህክምናው እንዲሳካ በገንዘብና በፀሎት ለረዱት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ላሉ ወገኖች ሁሉ ታላቅ ምስጋና አቅርቧል፡፡

በሰላም ለሀገርህ እና ለቤትህ ያብቃህ፡፡

ምንጭ ፡ ሰለሞን ብዙ
እኛም በዚህ የ Facebook ገፅ አማክኝነት መልካም የህክምና ጊዜ እንመኛለን ። በሠላም ለቤትህ ያብቃ።

ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን ጩና የላቀ😭😭
11/11/2022

ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን ጩና

የላቀ😭😭

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው የ ኢድ አላድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ። በዓሉን በመተሳሰብና በመረዳዳት እንድናሳልፍ እማፀናለሁ።❤❤
09/07/2022

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው የ ኢድ አላድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ። በዓሉን በመተሳሰብና በመረዳዳት እንድናሳልፍ እማፀናለሁ።❤❤

29/06/2022

በመጀመሪያ ሠላምታዬን እያስቀደሙክ ። ይሄ ታላቋ አቃቂ በመባል የተከፈተው ገፅ በመዲናችን አዲስ አበባ ከሚገኙ ክፍለ ከተማዋች እድሜ ጠገቧና አንጋፋውን አቃቂ ቃሊቲን ስመ ገናናነቶን ለመመለስ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለን የአቃቂ ተወላጆች እና ነዋሪዎች የጎላ ድረሻ ይጠበቃል ።የዚህ ገፅ ዋና አላማ የአቃቂ የቀድሞ ገናናነተዋን ፤ተቻችሎ የመኖር ባህሏን፤የተቸገሩ ወገኖቻችን የመርዳት ፤ የወጣቱን ተስፋ የመቀየር ፤ ከዛ በተጨማሪ በመንግሥት ተቋማት ውስጥ የሚታዩ ብልሹ አሠራሮችን በማጋለጥ ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ታላቋን አቃቂን መገንባት ነው። ለዚህ አላማ መሣካት ደግሞ ንቁ የሆነ ተሣትፎ ያስፈልጋል ። ስለዚህ ይሄ ገፅ ሀሳብ ምንለዋወጥበት በመሆኑ ለሁሉም የአቃቂ ተዋላጆች እንዲደርስ ገፁን እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ያስፈልጋል ።
ማሣሠቢያ ፦ ይሄ ገፅ የማናንም ሀይማኖት እና ብሄር መንቀፍም ሆነ መደገፍ እማይቻል መሆኑን እንናሳስባለን።
ሠላም ፣ ፍቅርና ጤና ይብዛልን ።❤❤❤

Address

Addisa Ababa , Akaki Kality
Addis Ababa

Telephone

+251904159366

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Akaki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share