Hoora Film Academy

Hoora Film Academy

Share

Film and Acting School - programs are designed for a new generation of storytellers Welcome to Hoora film Academy.

The Academy is for both new and existing actors that would like a refresher. The courses is designed to guide you through a step-by-step educational insight to the film industry from start to the end.

17/02/2023

ሰላም ሁራዎች
ከነገ 10/6/15 ጀምሮ የአክስዬናችንን ምስረታ ምክንያት በማድረግ ነፃ የአባልነት ምዝገባ ለ5 ቀን የምናደርግ መሆናችንን እናሳውቃለን። ለወዳጅ ለዘመድዎ መረጃውን ያካፍሉ።
እናመሰግናለን

09/01/2023

Docubox - The East African Documentary Film Fund is looking for great short films from African filmmakers and filmmakers of African origin to screen at their Shorts, Shorts & Shots events.

Submit your films here by January 28th 2023: [email protected]

Photos from Hoora Film Academy's post 01/10/2022

2015 የስልጠና ፖኬጅ
🎞🎞🎬🎬🎞🎬🎬🎬🎬🎬
🎭 ከመሰረታዊ አሰከ አድቫንስ የትወና ስልጠና
🎭 የኤሮቢክስ ስልጠና
🎭 የዳንስ ስልጠና ሳልሳን ጨምሮ
🎭 የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠና
🎭 በተግባር የተደገፈ የስራ እድል
🎭 ከተለያዪ ፊልሞች ጀርባ መስራት
🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥🎥

☎️☎️ለበለጠመረጃ ለማወቅ፡
0902 35 77 77
0953 85 32 84
🏆🏆🎭🎭🏆🏆🎭🎭🏆

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📢🔈አድራሻ፡ ባታ ህንፃ 22 ማዞሪያ ቢሮ ቁጥር 110
ተጨማሪ ስራዎችን ማየት ከፈለጉ ተቀላቀሉ

14/09/2022

ለጽኑ ልብ ተከታታይ ድረማ
# የተዋንያን መረጣ / casting call #
ከ 2/1/15 - 7/1/15

የስራው አይነት
ተከታታይ ድራማ DSTV
ተፈላጊው ባለሞያ ወንድ/ሴት
ገፀ ባህሪ ፡ ረዳት/አጃቢ
ተፈላጊ ተዋንያን ዕድሜ 22-35
36-65
ፆታ ወንድ/ሴት
ልምድ 0 ዓመት
ብዛት 58
ክፍያ በድራማው እስኬል
ማስታወሻ
ማንኛውም ተዋናይ መሆን የሚፈልግ ሰው ማመልከት ይችላል።
በተጨማሪም በአካል ማመልከት ይችላል።


አድራሻ፡
ቁ1. ባታ ኮምፓሌክስ አቤል ሲኒማ ያለበት 1ኛ ፎቅ 110
0902 357 777
0953 85 32 84

05/09/2022

ለደራሽ ተከታታይ ድረማ
# የተዋንያን መረጣ / casting call #
ከ 1/13/14- 4/13/14

ሁራ ካስት: ልዬ የትወና ብቃትና ተሰጥኦ እንዲሁም ፋላጎት ያላቸው ጀማሪ ተዋንያኖች ወደ ዘርፋ በመቀላቀል ይታወቃል። ስለሆነም ለደራሽ ለተከታታይ ድራማ በሚከተሉት የእድሜ ክልል ያላቹ ባለተሰጥኦ ትፈለጋላችሁ።

የስራው አይነት
ተከታታይ ድራማ ለደራሽ DSTV
ተፈላጊው ባለሞያ ወንድ/ሴት
ገፀ ባህሪ ፡ ረዳት/አጃቢ
ተፈላጊ ተዋንያን ዕድሜ 23-29
31-45
ፆታ ወንድ/ሴት
ልምድ 0 ዓመት
ብዛት 47
ክፍያ በድራማው እስኬል
ማስታወሻ
ማንኛውም ተዋናይ መሆን የሚፈልግ ሰው ማመልከት ይችላል።
በተጨማሪም በአካል ማመልከት ይችላል።


አድራሻ፡
ቁ1. ባታ ኮምፓሌክስ አቤል ሲኒማ ያለበት 1ኛ ፎቅ 110
0902 357 777
0953 85 32 84

05/09/2022

#2015 New Year Hope Chapter's
እንዲ ተዘጋጅተና በአዲስ ዘመን
አሁኑኑ ቦታ ያሲዙ ስልጠናው በህይታችን ውስጥ ከባድ ለውጥ የሚገኝበት ነው። "በርግጠኝነት ታሪክ የሚሰሩ ባለሞያዎችን በመፍጠር ታሪክ እንሰራለን"

04/07/2022
04/06/2022

የሙዚቃ ስራ አዲስ
Hoora Cast®: Hoora Communications
♨️ አስቸኳይ የማስታወቂያ ሞዴል
26/9/14🔛 28/9/14🔚
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሚከተሉትን ባለሞያ ይፈልጋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሙዚቃ ክሊፕ : ሴት / ወንድ
አይነት፡ ክሊፕ
እድሜ፡ 20 - 27
ልምድ: 0ዓመት
ፆታ: ሴት/ወ
ቁመት፡
ብዛት: 8
በአካል መምጣት አለባቸው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
☎️☎️ለበለጠመረጃ ለማወቅ፡
0902 35 77 77
0953 85 32 84

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📢🔈አድራሻ፡ ባታ ህንፃ 22 ማዞሪያ ቢሮ ቁጥር 110
ተጨማሪ ስራዎችን ማየት ከፈለጉ ተቀላቀሉ

Photos from Hoora Film Academy's post 27/05/2022

Dear Brother and Sister
A vision is not a vision if you are not prepared to pay a price to make it happen. Making money is not a vision, and neither can it be a mission.
Today I have a big vision as usual, and you are in it!
Stay with us, we have work to do togather. It has just a begun.

To be continued.........

Want your school to be the top-listed School/college in Adiss Abeba?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address

Bole Sub City
Adiss Abeba
25556