26/10/2021
በአምስተኛው ዙር የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ እደላ #ሱሉልታ እና #ለገዲማ አካባቢ ለሚገኙ 171 ተማሪዎች ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሰበሰብነውን የመማሪያ ቁሳቁስ አድርሰናል
የመማሪያ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን እገዛው ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት እንድንደርስ ቅን ልብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ድጋፍ በተማሪዎቹ ስም ምስጋናችን ይድረሳችሁ!