Mental Abacus Academy

Mental Abacus Academy የልጆችን አእምሮአዊ ብቃት የምናሳድግበት ማዕከል። 📞 በ 0914241542 ወይም 0936897932 ወይም
ለማስመዝገብ በ Website ይጎብኙን https://mentalabacusethiopia.com
(3)

21/08/2026
🔥 🍞 እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! 🍞 🔥​የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል — የብርሃን የመገለጥ፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የህፃናት የ'ሆያ ሆዬ' ጨዋታ ...
19/08/2026

🔥 🍞 እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! 🍞 🔥

​የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል — የብርሃን የመገለጥ፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የህፃናት የ'ሆያ ሆዬ' ጨዋታ የተሞላበት ታላቅ በዓላችን ነው።
​በዚህ ድምቅ ባለው በዓል፦
የልጆቻችን አእምሮ በዕውቀት፣ በስነ-ምግባር እና በብርሃን እንዲበራ፤
🏠 በየቤታችን ፍቅር፣ ሰላም፣ አንድነት እና በረከት እንዲሞላ፤
መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን!
​የጅራፉ ድምፅ፣ የቺቦው ብርሃን እና የሙልሙል ዳቦው በረከት የተሞላበት ሰላማዊ በዓል ይሁንላችሁ!
​መልካም የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል!

ሜንታል አባከስ አካዳሚ
የልጅዎን አእምሮ በዕውቀት እና በብርሃን የሚያደምቅ!
​🌐 Website: mentalabacusethiopia.com
✈️ Telegram:
📞 ስልክ፦ 0936897932

01/08/2026

በ2018 ስናዘጋጄቸው የነበሩ
የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን
ከ85% በላይ አስመዘገቡ #ሒሳብንበጣቴ

29/07/2026

#ሒሳብንበጣቴ

29/07/2026

#ሒሳብንበጣቴ

🎉 ሰበር ዜና!ውድ የMental Abacus Academy ቤተሰቦች!በዚህ የSummer Camp ፕሮግራም ከ110 በላይ ተማሪዎችን በOnline ብቻ በማስተማር እጅግ ደስ የሚል ጉዞ ላይ እንገኛለ...
27/07/2026

🎉 ሰበር ዜና!
ውድ የMental Abacus Academy ቤተሰቦች!
በዚህ የSummer Camp ፕሮግራም ከ110 በላይ ተማሪዎችን በOnline ብቻ በማስተማር እጅግ ደስ የሚል ጉዞ ላይ እንገኛለን። ይህን ስኬት ለማሳካት ከእኛ ጋር ለቆያችሁ ተማሪዎችና ወላጆች ከልብ እናመሰግናለን። 🙏
🚀 ታላቅ ዜና!

በቅርቡ የራሳችንን Online Learning Platform በይፋ እናስጀምራለን።

ይህ ፕላትፎርም፦
✅ ለተማሪዎች ቀላል እና ምቹ አጠቃቀም
✅ የቪዲዮ ትምህርቶች
✅ የOnline ፈተናዎች
✅ የተማሪ እድገት መከታተያ
✅ የወላጅ ክትትል
✅ ዘመናዊ የተማሪ አስተዳደር ስርዓት

🏫 ለትምህርት ቤቶችም ልዩ ምስራች አለን! በቅርቡ ዝርዝሩን እናሳውቃችኋለን።

🇪🇹 በኢትዮጵያ በግል ተቋም ደረጃ የተገነባ ዘመናዊ የMental Abacus የትምህርት ፕላትፎርም ይዘን በቅርቡ እንመጣለን።
Mental Abacus Academy

Think Faster • Learn Smarter • Succeed Together

Address

Addis Ababa
ONLINETREANING

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mental Abacus Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share