KELEM AMBA

KELEM AMBA Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KELEM AMBA, School, Rufael, Addis Ababa.

ሳምንታዊ የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር በአቶ ሀውልቱ ጥላሁን የት/ቤቱ ር/መምህር የተግባቦት ክህሎት ላይ ሰነድ ካቀረቡ በኋላ በሰነዱ ላይ በመወያየት ተካሄደ።
17/03/2026

ሳምንታዊ የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር በአቶ ሀውልቱ ጥላሁን የት/ቤቱ ር/መምህር የተግባቦት ክህሎት ላይ ሰነድ ካቀረቡ በኋላ በሰነዱ ላይ በመወያየት ተካሄደ።

ዛሬ በ22/06/18 ዓምበቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከአጠቃላይ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት፤1/ የ2018...
02/03/2026

ዛሬ በ22/06/18 ዓምበቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከአጠቃላይ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ወላጅና አሳዳጊዎች ጋር በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት፤
1/ የ2018 የ6ወር ዕቅድ አፈፃፀም
2/ የ1ኛ መንፈቀ ዓመት ውጤት ትንተና
3/ የሂሳብ እና እንግሊዘኛ ስትራቴጂ አፈፃፀም
4/ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ላይ
5/ ሰላማዊ መማር ማስተማር እና
6/ የአይረን ፎሊክ አሰጣጥ ላይ ግንዛቤ በመፍጠርና የጋራ ውይይት በማድረግ በትምህርታቸው የተሻለ አፈፃፀም ላመጡ ተማሪዎች ዕውቅና በመስጠት ተጠናቋል።

የ2018 ዓም 2ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን ስፖርት ሊግ ባማረ መልኩ ተጠናቀቀ።
22/02/2026

የ2018 ዓም 2ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን ስፖርት ሊግ ባማረ መልኩ ተጠናቀቀ።

በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከተማ ግብርና በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።
22/02/2026

በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የከተማ ግብርና በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።

በዛሬው ዕለት በ06/06/18 ዓም በቀለም አምባ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአድዋ አደራ አንድነት ሉዓላዊነት እና ማንሰራራት በሚል ሰነድ ላይ "የአድዋ እሴት ለሁለንታ...
16/02/2026

በዛሬው ዕለት በ06/06/18 ዓም በቀለም አምባ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአድዋ አደራ አንድነት ሉዓላዊነት እና ማንሰራራት በሚል ሰነድ ላይ "የአድዋ እሴት ለሁለንታዊ ሀገራዊ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የት/ቤቱ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር የጋራ ውይይት በማድረግ
👉የዓድዋ ድል የነፃነት፣ የአንድነትና የብሔራዊ ክብር ምልክት መሆኑ።
👉ዓድዋ የቅኝ ግዛትን ማቋረጥ እና የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት መሆኑ።
👉የተለያዩ ብሔሮች በአንድነት ቆመው ድል ማግኘታቸውን።
👉ለዛሬ እና ለነገ ብልፅግና የሚመራ የአድዋ መንፈስ መሆኑን
👉የዓድዋ አደራ ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪካዊ ኃላፊነት መሆኑን።
የጋራ መግባበት ላይ በመድረስ ውይይቱ ተጠናቋል።

በዛሬው ዕለት በ04/06/18 ዓም የ2018 የ6 ወር የቁልፍ ተግባር አመላካች እና የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ምዘና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ መዛኝ አካላት ተደረገ።
11/02/2026

በዛሬው ዕለት በ04/06/18 ዓም የ2018 የ6 ወር የቁልፍ ተግባር አመላካች እና የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ምዘና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ መዛኝ አካላት ተደረገ።

08/02/2026
06/02/2026

የ2018 ዓም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት ትምህርት የካቲት 02 ይጀምራል!!
ውድ ተማሪዎች
ተናፍቃችዋል።

የመምህራን የቤት ግንባታ *******ቁጥሮች እና እውነታዎች!
04/02/2026

የመምህራን የቤት ግንባታ
*******

ቁጥሮች እና እውነታዎች!

በዛሬው እለት በ22/05/18 ዓ/ም  በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ ዘንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት1, ኢትዮ ኮደርስ ላይ2, ፋይዳ መታወቂያ ላይ3, የከተማ ግብርና አፈፃፀም4, የ2018 ...
30/01/2026

በዛሬው እለት በ22/05/18 ዓ/ም በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ ዘንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
1, ኢትዮ ኮደርስ ላይ
2, ፋይዳ መታወቂያ ላይ
3, የከተማ ግብርና አፈፃፀም
4, የ2018 1ኛ መንፈቀ ዓመት ተማሪዎች ውጤት መለዋወጫ፣ ትንተና እና ሮስተር
5, በተማሪዎች ስነ ምግባር ላይ የተሰራ የጥናትና ምርምር ፅብረቃ
መድረክ በመያዝ ከአጠቃላይ መምህራን እና ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ።

Address

Rufael
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KELEM AMBA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category