10/09/2026
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
ሊትል ኤንጅልስ ዴይኬር እና የቅድመ-ትምህርት ማዕከል (Little Angels Daycare and Early Foundation) ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የብልጽግና አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል!
በአዲሱ ዓመት ለልጅዎ ምርጡን የትምህርት እና የጨዋታ መሰረት ለመጣል፣ አስተማማኝ እና ፍቅር የተሞላበትን ማዕከላችንን ይምረጡ። ልጆች ባህላቸውን እያወቁ፣ በዘመናዊ መንገድ አእምሮአቸውን እያሳደጉ የሚያድጉበት ሁለተኛ ቤታቸው ነን! 💛
Happy Ethiopian New Year from the Little Angels family! 🌼 May this new year bring endless joy and bright futures for our little ones. Give your child the best early foundation this year!
👇 ለአዲሱ ዓመት ምዝገባ ጀምረናል! አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ!
📍 አድራሻ: Jemo Michael, in front of Dombosko
📞 Call us: 0923931883
📱 Telegram: https://t.me/littleangelsdaycare