Super Goal Computer & Language institute
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Super Goal Computer & Language institute, Education, King Gorge and Asmera Road, Addis Ababa.
08/07/2025
መልካም ዜና ለወላጆች!!! ልዩ የክረምት ስልጠና ለልጆችዎ!
መጪውን ክረምት ልጆችዎን ማስተማር ያለብዎት Programming ነው ወይም Graphics Design ነው ካልሆነም ቋንቋ።
እነዚህን የልጆችን የወደፊት ህይወት ቀለል የሚያደርጉ የጊዜው ትምህርቶችን ደግሞ በሚቀጥሉት 2ት ወራት ለልጆች በሚመችና በሚመጥን መልኩ Supergoal የ ቋንቋና ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም አዘጋጅቷል።
ይህ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም የወጣው ከ 7 እስከ 15 አመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ልጆች ስለሆነ ያለን ቦታ ሳይሞላ ቶሎ ብለው ልጅዎትን ለልዩ የክረምት ትምህርት ያስመዝግቡ።
አድራሻ
ቀ,1 መገናኛ መተባበር ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 310
ቁ,2 አምስት ኪሎ
ለበለጠ መረጃ
በ0921776514 ወይም
0913596653
ይደውሉልን!
ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/SuperGoal4U
26/06/2025
🌞 AI Summer Camp in Addis Ababa! 🤖💻
Presented by Xpert Automaton
Unlock the future of technology with our hands-on courses in:
✅ Artificial Intelligence (AI)
✅ Large Language Models (LLMs)
✅ Robotics & Embedded Systems
✅ Python Programming & IoT Projects
👨🏫 For Grades 4–12 | 📍 Addis Ababa Computer Lab
🕒 Weekends (Sat & Sun), 3:30 – 5:30 AM |
Build capstone projects in smart agriculture, healthcare bots, and more!
In partnership with Ethiopia AI Institute & Bole Maker Space.
📲 Register Now: 0961011556 / 0906363494
---
🌞 በአዲስ አበባ AI የክረምት መማርያ ፕሮግራም! 🤖💻
በ Xpert Automaton የተዘጋጀ
ግንባር ቀደም የሆኑና አሁን እየተሰራባቹው ያሉ የ chatgpt ቴክኖሎጂን በመማር የቴክኖሎጂውን አለም ይቀላቀሉ።
✅ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት (AI)
✅ ታላቅ ቋንቋ ሞዴሎች (LLMs)
✅ ሮቦቲክስ እና ኤምቤድድ ሲስተሞች
✅ Python መተግበሪያ & IoT ፕሮጀክቶች
👨🏫 4ኛ–12ኛ ክፍል ተማሪዎች | 📍 አዲስ አበባ የኮምፒውተር ላብ
🕒 3:30–5:30 ጠዋት | 💰
በስራ ፕሮጀክቶች ላይ በብዙ መስኮች (የመሬት ግብርና፣ የጤና ቦቶች ወዘተ) ልምድ ያግኙ።
በኢትዮጵያ AI ተቋማትና Bole Maker Space ትብብር የቀረበ።
📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ : 0961011556 / 0906363494
25/06/2025
ክረምቱን ለልጅዎ ምን ማስተማር አስበዋል ?እንግዲያውስ ሱፐር ጎል ሳይጎበኙ የሚያሰምሩበትን አይወስኑ
22/06/2022
ላለፉት አስር ዓመታት እጅግ በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ልምድና ብቃት ያለው ተቋማችን ሱፐር ጎል የኮምፒውተርና ቋንቋ ማሰልጠኛ ተቋም እንሆ ለክረምት ወራት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል::
ለበለጠ መረጃ 0921 776514/0913 596653
22/02/2022
ላለፉት አስር አመታት ብዙዎችን የእውቀት ባለቤት በማድረግ የሚታወቀው ሱፐር ጎል የኮምፒውተርና ቋንቋ ማሰልጠኛ ተቋም ይማሩ: ይላቁ።
0921776514
22/02/2022
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 20:45 |
| Tuesday | 08:30 - 20:45 |
| Wednesday | 08:30 - 20:45 |
| Thursday | 08:30 - 20:45 |
| Friday | 08:30 - 20:45 |
| Saturday | 08:30 - 20:45 |
| Sunday | 08:30 - 13:00 |