17/07/2022
https://www.facebook.com/105647185552097/posts/105773015539514/?app=fbl
★ ታላቅ ዕድል ለአፓርትመንት ፈላጊዎች በሙሉ
የገንዘብ ዋጋ በወደቀበት በዚህ ጊዜ ብሩን ቤት ላይ ኢንቨስት በማድረግ ኪሳራን የሚታደግ ብልህ ነው ፡፡
በሙሉ ክፍያ ከ70% በላይ በግንባታ ላይ በሚገኘው ሳይታችን ባዘጋጀነው discount ( ከ31% ቅናሽ ጀምሮ ) በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ3 ዓመት ክፍያ የሚጠናቀቅ ፡፡ እንዲሁም 60% በ3 ዓመት 40% ደግሞ ከ10-30ዓመት እየኖሩበት የሚከፍሉት የብድር አገልገሎት ፡፡
ከ3000 በላይ የመገበያያ ሱቆችና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶች
♦ በከተማችን ትልቁ ግራንድ ሞል ፡፡
ወደ ተለያዩ የከተማችን ቦታዎች ወሳኝ ቦታ ላይ የተገነባ
♦የሰው እና የዕቃ ሊፍት ለየብቻው ያለው
♦garbage smoother ( ወደታች ሳይወርዱ ቆሻሻ የሚያስወግዱበት ሲስተም ያለው )
♦ለህፃናት መዋያ kg በጊቢው ውስጥ ያካተተ
♦wide green area (ሰፊ የሆነ አረንጓዴ ስፍራ )
♦stand by generator
♦Water pamps and ground water
♦6000 ካሬ ላይ ግሪን ኤርያ
♦ ኪችን ካቢኔት እና የመኝታ ቤት ቁምሳጥን ጨምሮ ያሉት
♦በጊቢው ውስጥ ከዋናው አስፋልት ጋር ሚያገናኝ ተቋራጭ አስፋልት ያለው ፡፡ እኒህና መሰል ነገሮችን አሟልቶ በመያዙ ተመራጭ ያረገናል ፡፡ ይምጡና ይጎብኙን 95 - 161 ሜትር ( በካሬ ከ 53000 ብር ጀምሮ )
ስኩዌር ቤቶችን ከባለ 3እስከ 4 መኝታ( ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ) ፡፡
© የቢሮ አድራሻ ( ልደታ ካፕ ስቶን ህንፃ (4ኛ ፎቅ)
ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ✆0948081545
✆0977776460
እንዲሁም በዶላር ለሚከፍሉ 36%ቅናሽ አለው፡፡፡
08/03/2021
Civil Engineer I
Project
BSc degree in Civil Engineering or related fields
Duty station: Koyesha Project
Minimum Years Of Experience:
Deadline: March 12, 2021
How To Apply: In person to the following address: Mexico rea, at K. Kare New Building, to Ethiopian Electric Power, Human Resource Administration Head, or follow the link https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc3YnkRKbnYxKmevkumlEs5ZTKHHLM4y6ijknCvAt3kBORrCA/viewform
Check also listed openings
Generation Construction Civil Engineer I
Generation Design Civil Engineer I
Generation Design Civil Engineer II
Geologist I
Geologist II
Civil Engineer I
Civil Engineer II
Generation Design Mechanical Engineer I
Generation Design Mechanical Engineer II
Civil works Supervision Engineer technician III
Environmentalist II
Environmentalist I
Plumber Technician (office service)
Page Not Found
Web word processing, presentations and spreadsheets
05/09/2020
❤❤❤ ❤❤❤
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን
1) ጁኒየር የኢንስትሩመንቴሽን ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 9418
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና፣ በሲቪል ምህንድስና
ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
2 ጁኒየር አርክቴክቸራል መሐንዲስ
የደመወዝ መጠን: 9418
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቸራል ምህንድስና ወይም
በተመሳሳይ የት/ት መስክ
3) ግድብና መስኖ ቦይ ክትትል ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 10903
ብዛት:6
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በውኃ ምህንድስና፣ በመስኖ
ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
የስራ ቦታ: ወልቃይት፣ ኩራዝ፣ ተንዳሆ፣ ጣና በለስ፣ ከሰም፣ ወንጂ
4) የሕግ ባለሙያ
የደመወዝ መጠን: 10,903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ኤል ኤል ኤም ዲግሪ / ኤል ኤል ቢ ዲግሪ
5) ኢንስትሩመንቴሽን ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና፣ በሲቪል
ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
6) ሃይድሮሎጂስት
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣
ሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
7) ሳኒተሪ መሐንዲስ
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣
ሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
ሃይድሮሊክስ መሐንዲስ
ብዛት: 2
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ኤምኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣
መስኖ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
9) ሲቪል መሐንዲስ
ብዛት: 20
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንዲስና፣
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ
10) የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 9418
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤ / ኤምኤ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ በማርኬቲንግ ወይም
በተመሳሳይ የት/ት መስክ
11) ማርኬቲንግ ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 9418
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤ / ኤምኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ
አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
12) ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
ብዛት: 20
የደመወዝ መጠን: 10903
የስራ ልምድ: 2 / 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና
ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
13) ሲኒየር ሲቪል መሐንዲስ
ብዛት: 18
የደመወዝ መጠን: 13,996
የስራ ልምድ: 4 / 2 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንዲስና፣
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ
14) ሲኒየር ኤሌክትሮ መካኒካል መሐንዲስ
የደመወዝ መጠን: 13,996
የስራ ልምድ: 4 / 2 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በኤሌክትሮ መካኒካል
ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
15) ሲኒየር የኢንስትሩመንቴሽን ኦፊሰር
የደመወዝ መጠን: 13,996
የስራ ልምድ: 4 / 2 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና፣ በሲቪል
ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ
16) ሴክሬታሪ ደረጃ 1
ብዛት: 3
የደመወዝ መጠን: 5497
የስራ ልምድ: 0/2/4 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3/2/1 ያጠናቀቀ/ች ቴክኒክና ሙያ በቢሮ
አስተዳደርና ሴክሬታሪል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ እና የብቃት
ማረጋገጫ (COC) ያለው/ላት
17) ሲኒየር ኃይድሮሊክስ መሐንዲስ
የደመወዝ መጠን: 13,996
የስራ ልምድ: 4 / 2 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣
መስኖ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት
- የስራ ቦታ: ከተራ ቁጥር 4 በስተቀር ሁሉም በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና
የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት
አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ
200 ሜትር ገባ ብሎ፣
ስልክ ቁጥር 0116676385 / 0118698910
Deadline Date: Sep 7, 2020
#በሞያዎ ስራ እስኪመጣልዎ share ኣይርሱ
31/05/2020
ውድ የፔጃችን ተከታዮች በቅርብ ቀን በሁሉም ፊልድ አዲስ ነገር ይዘን እንመጣለን።
stay home stay safe.
12/01/2020
share and like engineers good luck.
ኢንጅነሮች በ0 ዓመት ለተመራቂዎች እንዳያመልጣችሁ
Ethiopian Construction Design &
Supervision Works Corporation
በ 0 ዓመት የስራ ልምድ እንዳያመልጣችሁ ሸር ያድርጉት
Electrical Engineer I ኤሌክትሪካል መሐንዲስ I
ደመወዝ: 8,415
ብዛት፡- 2
የስራ ልምድ: 0 year
የትምህርት ደረጃ: BSc in Electrical Engineering
Mechanical Engineer I መካኒካል መሐንዲስ I
ደመወዝ: 8,415
ብዛት፡-1
የስራ ልምድ: 0 year
የትምህርት ደረጃ: BSc in Mechanical Engineering
Civil Engineer I ሲቪልመሀንዲስ I
ደመወዝ: 8,415
ብዛት፡- 2
የስራ ልምድ: 0 Year
የትምህርት ደረጃ: Civil Engineering, Hydraulic
Engineering, Construction Management or Structural
Engineering
Drafting Engineer I የንድፍ መሀንዲስ I
ደመወዝ: 8,415
ብዛት፡-2
የስራ ልምድ: 0 year
የትምህርት ደረጃ: BSc in Drafting, Civil Engineering,
Mechanical Engineering or Related Fields
Hydraulic Engineer I ሃይድሮሊክ መሀንዲስ I
ደመወዝ: 8,415
ብዛት፡- 4
የስራ ልምድ: 0 Year
የትምህርት ደረጃ: Hydraulic Engineering, Water
Resources Engineering, Irrigation Engineering or
related fields
GPA
3.6 & above.
Deadline Date: January 24, 2020
How to Apply
Qualified applicants are required to submit
Original and non-returnable C.V. photo
copies of original Documents to Water &
Energy Design & Supervision Works Sector
manpower requirement supply 2 floor
within 10(Ten) working days of this
announcement.
Address:-
Ethiopian Construction Design & Supervision
Works Corporation (ECDSWC),
In front of the former Imperial Hotel
ስልክ 251-8-275376
Tel 251-8-494197/011-8-494198
P.O.Box 2561,
31/07/2019
New
Kerchanshe Trading PLC
Vacancy Announcement
▪️Position:
- No Required: 3
- Place of Work: HQ & Sites
- Other Requirements: Good discipline,
Cooperation, Commitment to work, good
computer applications as per the job
position
- Salary: As per the scale but negotiable
Place of registration:
1. Near Bisrate Gabriel Church, in Bayne
Building Room No. 702
2. Kality/Kerchanshe Coffee Supplier PLC
(Industrial Village)
Registration Date: 7 consecutive days with
non-returnable copy of documents
Tel: 0113-716370, P.O.Box 19891, Addis
Ababa
Email: [email protected]
▪️Qualifications/
Skills
- Qualification: BSc Degree in Civil
Engineering
- Experience: 0 year GPA above 3.25
▪️Education Level : Bachelor's
▪️Experience : 0-1 year
🅾Deadline 👉august 05 /2019
19/07/2019
We are back.
Time for vacancy.
Like and share
29/11/2018
♥♥ ♥♥
=============================
በትህትና እና በእውነት ይኑሩ ታዋቂው ቴኒስ ተጫዋች አርተር አሽ በ 1983 ላይ የልብ ቀዶ ጥገና በተደረገበት ወቅት በስህተት በኤድስ የተበከለ ደም ተሰቶት 1993ለሞት ሊበቃ
ችሏልከመሞቱ በፊት ከአድናቂዎቻቸው በርካታ ደብዳቤዎች የተቀበሉት ሲሆን
ለአንደኛው የሰጠው መልስ ዘላለም ሲታወስ ይኖራል አንዲህ ይል ነበር ጠያቂው
"አምላክ እንዲህ ላለው መጥፎ በሽታ ለምን አንተን መረጠ?" ለዚህም አርተር አሽ እንዲህ ብሎ መለሰ:
♦♦♦
50 ሚሊዮን ሕፃናት ቴኒስ ይጫወታሉ
5 ሚሊዮን እንዴት መጫወት እንዳለባቸው ተምረዋል
500 ሺዎች ፕሮፌሽናል ይሆናሉ
50 ሺዎች ውድድር ዙር ውስጥ ይገባሉ
5 ሺ ግራድስላም ላይ ይወዳደራሉ
50 ዌምበልደን ላይ ይሳተፋሉ
4 ግማሽ ፋፃሜ ይገባሉ
2 ለፍፃሜ ይደርሰሉ
1 አሸናፊ ይቀራል
ያኔ ዋንጫውን ሳነሳ ለምን እኔን መረጥከኝ ብዬ ፈጣሪዬን አልጠየኩትም ነበር ስለዚህ አሁን በህመም ላይ ስለሆንኩ ፈጣሪዬን ለምን እኔን ብዬ የመጠየቅ ሞራል የለኝም::
አንዳንድ ጊዜ በሚኖሩት ህይወት አይረኩም ሌሎች ደሞ የእርሶን አይነት ኑሮ
ይመኛሉ በግብርና ላይ ያለ ልጅ የሚበር አውሮፕላን ሲያይ እሱም ማብረር ይጓጓል
አውሮፕላኑ ውስጥ ያለው አብራሪው ደሞ ጎጆ ቤቶቹን ሲያይ ቤቱ ይናፍቀዋል ሀብት ለደስታ ሚስጥር ከሆነ ሀብታም ልጆች በየጎዳናው ላይ መጨፈር ነበረባቸው ግን ድሆች ልጆች ብቻ ይህን ያደርጉታል.
ሀብት ደህንነትን የሚያረጋግጥ ቢሆን ኖሮ ሀብታሞች ያለጠባቂ ይተኙ ነበር ግን ደሀዎች ብቻ ይህን ያደረጉታል::
ውበት እና ዝና ጥሩ ግንኙነት ቢያመጣ ኖሮ ታዋቂ ሰዎች ሁሉ ጥሩ ትዳር ያላቸው ሊሆኑ ይገባል.ግን እንዲህ አይደለም.
አስተያየታችሁን ላይ ፃፉልን
#ለስራ ቅጥር #ለጠቅላላ እውቀት ተሎ ተሎ እንዲደርሳችሁ # ሼር አርጉት