20/09/2025
ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ የጌታ ቤተሰቦች። ኢሳ:58:11
እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል አንተምእንደሚጠጣ ገነት ውኃውም እንደማያቃርጥ ምንጭ ትሆናለህ ።አሜን
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bethel Chruch Khartoum, Khartoum.
20/09/2025
ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ የጌታ ቤተሰቦች። ኢሳ:58:11
እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል አንተምእንደሚጠጣ ገነት ውኃውም እንደማያቃርጥ ምንጭ ትሆናለህ ።አሜን
06/03/2025
በጌታ የተወደዳችሁ ውድ ቤተሠብ የእግዚአብሔር አብ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ
የቤተክርስቲያኒቱ መደበኛ የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት ላይ አብረንም ባላችሁበት እንድናመልክ አዲሱን የFB ገፃችን ፎሎው በማድረግ እንገናኝ
ማስታወቅያ
እንዲሁም በYouTube ቻነልም በቅርብ ጊዜም በትምህርት እና የመዘመራን መዝሙሮች ድግሞም በአጭሩ የቤቴል ካርቱም ቤተክርስቲያን ታሪክ በየሳምንቱ በፎቶ እና በተንቀሳቃሽ ምስልች ይቀርባል
ቀጥሎ ባለው ሊንክ ሳብስክራይብ በማድረግ እንገናኝ
ተባረኩ
https://youtube.com/channel/UCPwcPVlnGHGI2CzDTNa5vww?si=LzfneF_Hi1-yUzQ9
https://www.facebook.com/share/1AAJDCZAwH/?mibextid=wwXIfr
“የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።”
መዝ 29፥1
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3 በመደበኛው የአምልኮ ሰዓታችን ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ይኖረናል።
👉 የምስጋና ምክንያታችን በካርቱም ከነበረው ጦርነት ታድጎን በምህረቱ ሌላ እድል ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።
ስለዚህ በዕለቱ አብረን የረዳንን ጌታ እናመስግነው ስንል ግብዣችንን እናቀርባለን። ተባረኩ!
ምስጋና ለእግዚአብሔር አቅርቡ
አምስግኑ ሰለ ሁሉ አመስግኑ ።
ቤቴል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን
የእሁድ አምልኮ ና ቃል
04/08/2024
| Friday | 10:00 - 14:00 |
| Sunday | 09:30 - 13:00 |