06/06/2025
#በፈጣሪ ስም ሼር በማድረግ መርዳት ማገዝ ለሚችሉ ወገኖቻችን አድርሱላቸው....
#እናንተ ካልረዳችሁኝ ማን ይርዳኝ? ቀሲስ ተስፋማርያም ደረበ የህጻን እዮአብ አባት....
#ልጄ ከህጻንነቱ ጀምሮ በኦቲዝም ወይም በአዕምሮ ውስንነት በሽታ እየተሰቃየ ይገኛል !! ደመወዜም አስፈላጊውን ህክምና እንዳደርግ አልፈቀደልኝም አሁን በምታዩት ደረጃ የተወሰነ ለውጥ የመጣው በጎ አሳቢ ወንድምና እህቶች የቻሉትን ድጋፍ ስላደረጉልኝ ነው !! እናም ወዳጆቼ ከእግዚአብሄር ቀጥሎ በህክምና ተስፋ ስላየሁበት ይህ መልእክት የደረሳችሁ ሁሉ በፈጣሪ ስም የቻላችሁትን እርዱኝ ብለዋል !!
ይህ መልክት የህጻኑ አባት የቀሲስ ተስፋ ማርያም ደረበ ነው!!
እኛም ይሄን ጥሪ ተቀብለን በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተን የህፃኑን ሁኔታ አይተን ውስጣችን ተረብሿል። ከህክምናው በተጨማሪ ህጻኑ ወደ ኦቲዝም ማእከል የሚገባበትን እድል ብናመቻች የተሻለ የጤና መሻሻል ሊያመጣ ስለሚችል በዚህ ጉዳይ የሚመለከታችሁ ሁሉ የቻላችሁትን ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏🙏🙏
የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
አባይ ባንክ
441 1019 2875 77011
አቢሲኒያ ባንከሰ
219 866 787
ንግድ ባንክ
1000022416751
ተስፋ ማርያም ደረበ
ለበለጠ መረጃ 0923658173
Dawit Melat Setegn
Antenh Aberham