አቡ ቢላል ABU BILAL

አቡ ቢላል ABU BILAL Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቡ ቢላል ABU BILAL, Education Website, addis ababa, Addis Ababa.

ይህ የኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል (አቡ ቢላል) OFFICIAL የፌስቡክ ገጽ ነው!
*****************
وَٱعۡتَصِمُواْ بِحَبۡلِ ٱللَّهِ جَمِيعٗا وَلَا تَفَرَّقُواْۚ
የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡

24/08/2026
የአሲያ ጀማል ፋውንዴሽን የሕፃናትና አረጋውያን ማቆያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡እህታችን አሲያ ጀማል በማህበራዊ ሚዲያ ከምታስተላልፈው በጎ አስተምህሮ በተጨማሪ፣ በመሬት ላይ ወርዳ  የ...
17/08/2026

የአሲያ ጀማል ፋውንዴሽን የሕፃናትና አረጋውያን ማቆያ ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡እህታችን አሲያ ጀማል በማህበራዊ ሚዲያ ከምታስተላልፈው በጎ አስተምህሮ በተጨማሪ፣ በመሬት ላይ ወርዳ የተቸገሩትን ለመደገፍ የምታደርገው ይህ ታላቅ ጥረት በእውነት የሚያስመሰግን ተግባር ነው።ላደረገችው ሁለንተናዊ የበጎ አድራጎት ስራ የጀመረችው የታላቅ በጎ አድራጎት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን።

ሀጂ ሰኢድ ኑር  የኢትዮ ቢና መስራች በአቅም ምክንያት የኡምራ ጉዞን ማድረግ ለማይችሉ ወገኖች የነፃ ኡምራ ዕድል በማመቻቸት፣ ማህበራዊ በጎ ተግባራትን በመደገፍ ላይደረጉት አስተዋፅኦ   የቢ...
15/08/2026

ሀጂ ሰኢድ ኑር የኢትዮ ቢና መስራች በአቅም ምክንያት የኡምራ ጉዞን ማድረግ ለማይችሉ ወገኖች የነፃ ኡምራ ዕድል በማመቻቸት፣ ማህበራዊ በጎ ተግባራትን በመደገፍ ላይደረጉት አስተዋፅኦ የቢላሉል ሀበሺ መስራችና የበላይ ጠባቂ ኡስታዝ መሀመድ ጀማል ጎናፍር በተቋሙ ስም ለሀጂ ሰኢድ ኑር የምስጋና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየጎበኙ የሚገኙ ከሳውዲ አረቢያ የመጡ ታላላቅ ኡስታዞች፣ ዳዒዎች እና ታዋቂ ቲክቶከሮች የቢላሉል ሀበሺ መስራችና በላይ ጠባቂ የሆኑትን ኡስታዝ መሀመድ ጀማል አጎናፍ...
13/08/2026

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየጎበኙ የሚገኙ ከሳውዲ አረቢያ የመጡ ታላላቅ ኡስታዞች፣ ዳዒዎች እና ታዋቂ ቲክቶከሮች የቢላሉል ሀበሺ መስራችና በላይ ጠባቂ የሆኑትን ኡስታዝ መሀመድ ጀማል አጎናፍርን በማግኘት ተቋሙን ጎብኝተዋል።በጉብኝቱም በቢላሉል ሀበሺ እንቅስቃሴዎች የማህበራዊ ስራ እንዲሁም በሁለቱ ወገኖች መካከል ሊጠናከሩ ስለሚችሉ የትብብር እድሎች ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡

በተለያዩ የማህበራዊ ገፆች ላይ በንቁ ተሳትፎዋ፣ በኸይር ስራዎቿ የምናውቃት ወ/ሮ አሲያ ወንድሞቿ ጋር በመሆን በቢላሉል ሐብሺ ማዕከል የተሳካ ጉብኝት አድርጋለች::  በወ/ሮ አሲያ አነሳሽነት...
11/08/2026

በተለያዩ የማህበራዊ ገፆች ላይ በንቁ ተሳትፎዋ፣ በኸይር ስራዎቿ የምናውቃት ወ/ሮ አሲያ ወንድሞቿ ጋር በመሆን በቢላሉል ሐብሺ ማዕከል የተሳካ ጉብኝት አድርጋለች::
በወ/ሮ አሲያ አነሳሽነት የታቀዱት የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶቹ እውን በሚሆኑበት ሂደት ከማዕከሉ አመራሮች ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ስኬታማ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል።

እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህጻናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት ያስገነባውን አዲስ እና ዘመናዊ ማዕከል በድምቀት አስመረቀናል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እህት ዘቢባ አህመድና በተቋሙ ስር ያሉ ሰ...
02/08/2026

እዝነት የአካል ጉዳተኛ ህጻናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት ያስገነባውን አዲስ እና ዘመናዊ ማዕከል በድምቀት አስመረቀናል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እህት ዘቢባ አህመድና በተቋሙ ስር ያሉ ሰራተኞችን ጥንካሬና ብርታትን እንዲለግሳቸው እመኛለሁ፡፡

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቡ ቢላል ABU BILAL posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share