17/09/2026
የስራ መብዛት፣ የዕለት ተዕለት ኑሮ ሩጫ ወይም ቁርዓንን በትክክል አለመቅራት ሁል ጊዜ በውስጥዎ የሚቆጭዎት ትልቅ ክፍተት ነው? እድሜዎ ምንም ይሁን ምን፣ አሁኑኑ ያንን ክፍተት መሙላት ይችላሉ።
በኦንላይን በኩል ቁርኣንን በተጅዊድ፣ በሂፍዝ እና በንባብ እንማራለን። እርስዎ የትም ቦታ ሆነው፣ ለልጆችዎ እና ለቤተሰብዎ የቁርኣን እውቀትን ለማካፈል ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በምትፈልጉት ቋንቋ።
Bethel
Addis Ababa
1000
Be the first to know and let us send you an email when Alfewz Online Quran Academy / አልፈውዝ የቁርአን ማእከል ኦንላይን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.