Lem high school A.A Gerji

Lem high school A.A Gerji

Share

Just to exchange ideas & information with the memebers of the school.

12/03/2022

“አሜሪካ ኢትዮዽያን በማፍረስ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ያደረገቸው ተጋድሎ እስከዛሬ በሌሎች ሀገራት ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ የበለጠ ነበር" ቭላድሚር ፑቲን

"...አሜሪካ በሶርያ፣ ሊቢያ፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ የመን እና ሱማሊያ ውስጥ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በብዙዎቹ ምስኪኖች ደም ቀልዳለች። እኛ ግን ቢያንስ ቢያንስ ሀገራቱ እንዳይፈርሱ ለመታደግ ብዙ ጥረናል! ጥረታችንም ተሳክቶልናል።"

"ነገር ግን በተለየ ሁኔታ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጠጠር እንቅፋት የሆነችባትን ኢትዮዽያን ለማፍረስ እስከ አሁን በአለም ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ እጅግ የላቀውን ሙከራ አድርጋ ሊሳካላት ያልቻለበት ምክንያት የመጀመርያው እግሯን ወደ ሀገሪቷ የሚያስገባውን በር ዝግ ያደረጉባት የኢትዮዽያ ህዝቦች አንድነትና ጥንካሬ ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ በተመድ ውስጥ ባለን የወሳኝነት ሚና የሩስያ፣ የህንድ እና የቻይና መንግስታት ሚዛናዊ ውሳኔ የተነሳ ነው።"

Via - RT English News

"The United States' struggle to overthrow Ethiopia and take control of East Africa is greater than any conspiracy it has ever made against other countries," Vladimir Putin said.

"... The United States has mocked the blood of many poor people in Syria, Libya, Afghanistan, Iraq, Yemen and Somalia."

"But the reason why it failed to do so is the greatest attempt it has ever made in the world to overthrow Ethiopia, which has been a major obstacle to East Africa's dominance. It is the result of a balanced decision by governments and the unity and strength of Ethiopian people."

via Firdyawkal Nigussie

06/03/2022

" ዩክሬን በዚሁ ከቀጠለች ሀገርነቷን ልታጣ ትችላለች " - ቭላድሚር ፑቲን

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ በነበራቸው ስብሰባ የዩክሬንን አመራሮች " አሁን እያደረጉ ያሉትን ድርጊት ማድረጋቸውን ከቀጠሉ ዩክሬን ሀገርነቷን ልታጣ ትችላለች " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

ፑቲን ፥ " አሁን ያሉት አመራሮች እየሰሩት ያለውን ስራዎች ከቀጠሉ የዩክሬን ግዛትን የወደፊት ሁኔታ አደጋ ላይ እንደሚጥሉ መረዳት አለባቸው " ያሉ ሲሆን " ይህ ከሆነ እራሳቸው ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል " ብለዋል።

ዛሬ በነበራቸው በዚሁ ስብሰባ ላይ ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን አገሮች በሩሲያ ላይ የጣሉትን ማዕቀቦች " ጦርነት ከማወጅ ጋር ተመሳሳይ ነው " ብለውታል።

በሌላ በኩል ፑቲን በዩክሬን ሰማይ ላይ የበረራ ክልከላን ለመጣል የሚደረግ ሙከራ በዓለም ላይ አስከፊ የሆነ መዘዝ ያስከትላል ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

ፕሬዜዳንቱ ፤ በዩክሬን ሰማይ የበረራ ክልከላ ለማድረግ የሚሞክር የትኛውም ኃይል በጦርነቱ ውስጥ ተሳትፎ እንዳደረገ እንደሚታይ እና እንዲህ ያለው እርምጃ ለአውሮፓ እና ለዓለም አስከፊ መዘዝ የሚያስከትል መሆኑን ነው የገለፁት።

ፕሬዜዳንት ፑቲን ፤ በድጋሜ አላማቸው የሩሲያኛ ተናጋሪ ማህበረሰቦችን ከጥቃት መከላከል፤ ዩክሬን ገለልተኝት እንዲሁም ለሩሲያ ስጋት እንዳትሆን ማድረግ መሆኑ አስታውቀዋል።

07/11/2021
05/11/2021

ጁንታው ተጨንቋል......ለመፈርጠጥ እየተዘጋጀ ነው

: ጁንታው ዛሬ በጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ ከሚሴ ላይ ያልጠበቅው ገጥሞታል። ወጣቱ ተደራጅቶ ህወሃትና ሸኔን ለመታገል ወደ ጫቃ መግባቱን ይሰማል። በዚህ ሀኔታ ውስጥ እያለ ደግሞ ይሄንን ሽብርተኛና ሰውበላውን ቡድን አሜሪካ በሁለት ቀናት ውስጥ ከአማራ እና አፋር ካልወጣህ መንግስትን በጦር መሳሪያ ጭምር በማገዝ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንድትደመሰስ ድጋፍ አደርጋለሁ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ በፊልትማን በኩል ተሰጥቷል።

ሲጀመርም የፊልትማን አዲስ አበባ መግባት ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ውጭ ሃገር የሚገኝ አንድ የሽብርተኛው ህወሃት አመራር በሚስጥር ጉዳዩን ሹክ ማለቱን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኩል የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት እንዲከታተሉ የተመደቡት ፊልትማን ወደ አዲስ አበባ ከመምጣታቸው በፊት አሜሪካ በኢትዮጵያ ዳግም የመለስ ዜናዊ መንግስት እንዲመሰረት እንደማትፈቀድ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የአፋሩ እርምጃም ጠላትን ያሰደገጠ ሲሆን ከከሚሴ ወጣ ብሎ በአየር የተወሰደው ድብደባ ጁንታው ያልጠበቀውን ኪሳራ እንዲያስተናግድ አደርጓታል።

እናም የሽብርተኛው ህወሓት አፈ ቀላጤ ጌታቸው ረዳ ጥዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ምላሱ የማታው አጎበርም አለበት መሰለኝ በቃ ይሄ ነገር አረቄም ለመጠጣት ጊዜ እያሳጣን ነው ስለዚህ ወሎን ለቀን ብንወጣ ሳይሻለን አይቀረም ሲል በቲውተር ገፁ ይፋ አደረገ። ጌች 12:15 ላይ ጁንታው ታክቲካዊ ማፈግፈግ በማድረግ ከዴሴ እና ኮምቦልቻ ሊወጣ ነው ሲልም አበሰረ። በጥቂት ደቂቃዎች የቡድኑ ወታደራዊ አመራር ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ ደውሎ ስማ የማታው ነገር አደርብህ እንዴ አሁኑን በፍጥነት ፖስት ያደረከውን አጥፋው እኛ በዝግ ያወራነውን አንተ አደባባይ ላይ ታወጣለህ ሲለው ደንግጦ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ አጠፋው። ያዝ እንግዲህ ጀግናው ሰራዊታችን የአማራ እና የክልሉ ልዩ ሀይሎችና ታጣቂዎች እንዲሁም ፋኖዎች በተናበበና በተቀናጀ መልኩ የጀመራችሁትን ከፍተኛ የማጥቃት በትራቹህን ለሽሽት የተዘጋጀውን ጠላት ድባቅ እየመታቹ ለወሬ ነጋሪ እንዳይቀር አድርጉልና።

24/10/2021

🚺🚹 🚺🚹

🌀✅ የ13 ዓመት ልጅ ከመደብር ዳቦ ሰረቀ ዘበኛው ይዞት ነበርና ሊያመልጥ ሲል የመደብሩ መደርደሪያ ወድቆ ተሰበረ።

❇✴ ዳኛው የወንጀሉን ክስ ሰማና ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው!
"የሆነ ነገር፥ ማለትም ዳቦ ሰርቀህ ነበር?"
❇✴ ልጁ - እያፈረ "አዎን ሰርቀአለሁ"
❇✴ ዳኛው - "ለምን?"
❇✴ ልጁ - "አስፈልጎኝ"
❇✴ ዳኛው - "መግዛት አትችልም ነበር?"
❇✴ ልጁ - "ገንዘብ አልነበረኝም" 🙄
❇✴ ዳኛው - "ከቤተሰብህ ለምን አትወስድም?"
❇✴ ልጁ - "እናት ብቻ ናት ያለችኝ፥ እሷም በጠና ታምማ እቤት ተኝታለች"
❇✴ ዳኛው - "ምንም ስራ የለህም?"
❇✴ ልጁ - "መኪና እጥበት እሰራ ነበር፥ ነገር ግን እናቴን ለማስታመም አንድ ቀን ከስራ ስቀር አባረሩኝ"
❇✴ ዳኛው - "ሌሎች እንዲረዱ አልጠየቅኽም?"
❇✴ ልጁ - "በጧት ነው ከቤት የወጣሁ፥ እንዲረዱኝ 50 የሚሆኑ ሰዎች ጋ ሄጄ ነበር፤ አንድም የሚረዳኝ ሰው ግን አላገኘሁም፤ በቃ መጨረሻ ላይ ይህንን መጥፎ ውሳኔ ወሰንኩ"

🌀✅ ጥያቄው ሲጠናቀቅ #ዳኛው ውሳኔ ማስተላለፍ ጀመረ።
እንዲህም አለ "ዳቦ መስረቅ፥ በተለይ የተራበ ልጅ ዳቦ መስረቅ እጅግ በጣም አሳፋሪ ወንጀል ነው፤ እናም እኛ ሁላችንም የዚህ ወንጀል ተጠያቂ ነን። እኔን ጨምሮ

🌀✅ በዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ወንጀለኛና ተጠያቂ ነን።
ስለዚህ እያንዳንዱ በዚህ ችሎት ላይ የታደመና እዚህ ቤት ውስጥ ያለ አስር (10) አስር ዶላር እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ማንም ሰው ሳይከፍል መውጣት አይችልም በማለት አስር ዶለር ከኪሱ አውጥቶ ወረቀት ላይ መመዝገብ ጀመረ።

🌀✅ በተጨማሪ ዳቦ ቤቱ የተራበ ልጅ ለፖሊስ አሳልፎ በመስጠቱ 1000 ዶላር እንዲከፍል ውሳኔ አስተላለፈ። ይህ በ24 ሰአት ውስጥ ካልተፈጸመ ፍርድ ቤቱ ዳቦ መደብሩን ያሳሽጋል።

🌀✅ ፖሊስም የተራበ ልጅ ፍርድ ቤት በማቅረቡ 1000 ዶላር እንዲቀጣበት ወሰነ። የተወሰነለትን ገንዘብ ለልጁ ካስረከበ በኋላ ፍርድ ቤቱ ልጁን ህዝብ ፊት ይቅርታ ጠየቀው!

🌀✅ የዳኛውን ውሳኔ ከሰሙ በኋላ በችሎቱ ላይ የነበሩ ታዳሚዎች ሁሉ በእንባ ተራጩ።

🌀✅ የልጁ እጅ ላይ የነበረው ሰንሰለት ተፈታለት። ዳኛው እንባ እየተናነቀው ሲያወራ ልጁ ያይ ነበር።

🔵🔵🔵🔵🙏🙏🙏🔵🔵🔵🔵

🚺🚹 በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው የፍትህ ስርዓት ግን ምን ይመስላል? የተራበ ልጅ ዳቦ ሰርቆ ቢያዝ ወንጀሉም እፍረቱም ለህዝቡ ነው 😢

🚺🚹 ይህ መልዕክት ልብህን ከነካ እባክህን ለአንድ ሰው ዳቦ ግዛ።
አንተ እያለ ሌላው ጾም ማደር የለበትም።

✅ በዙሪያህ ካሉ ከብዙዎች አንድ ሰው መርጠህ አስደስተው!
✅ !
✅ ከብዙዎች ትሻላለህና ካለህ ጥቂት ነገር ላጡት አካፍል!
✅ ይህንን ከባድ ጊዜ ተጋግዘን እንለፈው 🙏
✅ ይህንን በማረጋችሁ ፈጣሪ ያስብላቹኋልና 🙏

#ሼርርርር በማድረግ ለሁሉም አድርሱ
©ዋልተንጉስ ዘሸገር
ምርጥ መጣጥፎች

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa