05/08/2025
ልጆቻችን በደስታ እና በጥልቅ የትምህርት ፍቅር የሚማሩበትን መቅረዝ አካዳሚ መጥተዉ ይጐብኙን።
📍 Location: ቱሉዲምቱ አደባባይ ኖክ ማደያ አጠገብ || In front of Tuludimtu Roundabout, Next to NOC Gas Station
📝 Registration is Ongoing – Enroll your child today and be part of the future!
📝 በምዝገባ ላይ ስለሆንን — ልጅዎን ዛሬዉኑ ያስመዝግቡ!
📞 ዛሬዉኑ ይደውሉ
+251 97 477 7222
+251 97 477 7333
+251 97 477 7444
30/07/2025
📌 ያዘጋጀነዉ ታላቅ ቅናሽ 2 ቀን ብቻ ስለቀረው ልጅዎን ዛሬውኑ ያስመዝግቡ ‼️ ‼️
አዲሱ የመቅረዝ አካዳሚ የመማሪያ ግቢ እንዲሁም የተማሪዎች የመጫወቻ ስፍራችንን መጥተው ይጐብኙን።
Our new playground inspires creativity, connection, and fun every day.
አድራሻ: ቱሉዲምቱ አደባባይ ኖክ ማደያ አጠገብ | In front of Tuludimtu Roundabout, Next to NOC Gas Station
ለበለጠ መረጃ 📞
+251 97 477 7222
+251 97 477 7333
+251 97 477 7444
22/07/2025
Our students are already diving into knowledge in our cozy library. ✨
📝 እስከ ሀምሌ 25 ቀድመው ለሚመዘገቡ ወላጆች ቅናሽ ላይ ስለሆንን ይህ እድል ሳያመልጥዎ ልጅዎን ዛሬውኑ ያስመዝግቡ!
📌 አድራሻ: ቱሉዲምቱ አደባባይ ኖክ ማደያ አጠገብ | In front of Tuludimtu Roundabout, Next to NOC Gas Station
Come and see what sets us apart!
ይምጡና ምን ተመራጭ እንደሚያደርገን ይመልከቱ ::
15/07/2025
📌ታላቅ የምስራች ለወላጆች ‼️
በመቅረዝ አካዳሚ ልጆችዎን እስከ ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ካስመዘገቡ ከመጀመሪያው ወር ክፍያ 50% ቅናሽ የምናደርግልዎ ሲሆን ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ እንላለን!!
መቅረዝ አካዳሚ !!
15/07/2025
🖥️ Students at MeQrez Academy are joyfully exploring technology in our modern computer lab!
ልጆቻችን ወደፊት ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ዲጂታል ክህሎቶች እንዲገነቡ በትጋት እንሰራለን።
💻 Give your child the opportunity to learn essential digital skills in a caring, future-ready environment.
📝 በምዝገባ ላይ ስለሆንን — ልጅዎን ዛሬዉኑ ያስመዝግቡ!
📞 For more info, call:
+251 97 477 7222
+251 97 477 7333
+251 97 477 7444
14/07/2025
በአዲሱ የመቅረዝ ትምህርት ቤት መጫወቻ ቦታ ልጆች በደስታ በመጫወት ላይ::
📝 በምዝገባ ላይ ስለሆንን — ልጅዎን ዛሬዉኑ ያስመዝግቡ!
Children enjoying their time on the new Meqrez School playground with big smiles!
📝 Registration is now open — enroll your child today!
📞 For more info, call:
+251 97 477 7222
+251 97 477 7333
+251 97 477 7444
11/07/2025
መቅረዝ አካዳሚ አዲሱን የትምህርት ዓመት ለማስጀመር ምዝገባ ጀምሯል!
Now Open for Registration
📍 አድራሻ: ከአለም ባንክ ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ ሚወስደው አስፋልት ኖክ ማደያ አጠገብ | Akaki Alem Bank, Behind Tuludimtu NOC Gas Station
📞 0974 777 - 222
📞 0974 777 - 333
📞 0974 777 - 444
🌐 Web & Email: mekrez.vercel.app/ [email protected]
Prepare your children for a bright tomorrow!
ልጆቻችሁን ለብሩህ ነገ ዝግጁ አድርጉ!
10/07/2025
🏫 Explore MeQrez Academy’s World-Class Facilities! | የመቀረዝ አካዳሚን አዲስ እና ዘመናዊ ተቋማት ይመልከቱ!
መቀረዝ አካዳሚ ተማሪዎችን ለመነሻ ዝግጁ ለማድረግ በዘመናዊ መምህራንና በተሟላ ተቋም ተዘጋጅቷል።
ያዘጋጀናቸውን ኮምፒውተር ክፍሎች፣ ቤተ-መፅሐፍት፣ እና የተለያዩ ዘመናዊ ትምህርት ክፍሎችና ማበልፀጊያ ክፍሎች ይመልከቱ።