13/06/2026
ዳይናሚክ አዲስ አካዳሚ
2019 EC- KG Enrollment
የትምህርትቤታችን መለያዎች
👧 የተማሪዎችን የእድገት ሁኔታ ያገናዘበ የትምህርት ሥርዓት የሚከተል
🌱 የተማሪዎችን ሁለንተናዊ እድገት በመከታተል ዝርዝር ሪፓርቶችን የሚያዘጋጅ
🛡 ደህንነቱ የተጠበቀ እና ንጹሕ አከባቢ
🧠 የተማሪዎችን የማሰብ ክህሎት የሚያዳብሩ ተግባሮች የሚከናወንበት
👩 በፍቅር የሚሰሩ መምህራን እና ሰራኞች ያሉበት
🎨 ተማሪዎች የተለያዩ የፈጠራ እና አካላዊ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርጉበት
🧼 የጤና እና የንፅህና አጠባበቅ መልካም ልማዶችን ተግባራዊ የሚደረግበት
🤝 ከወላጆች ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠር በትብብር የሚሰራ
🌍 የተማሪዎችን የማኅበረሰብ ግንዛቤ የሚያሳድግ
አድራሻ፡ቦሌ ቡልቡላ ከአባሳሙኤል ቤ/ክ 150ሜትር ከፍ ብሎ ከሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ጐን ያገኙናል።
☎️ +2519-04-77-44-77
Telegram:
[email protected]