ZNARarts
we create the channel for your convenience and entertainment! Enjoy it!
ዝናር አርትስ የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ማህበራዊ ሃሳቦችን የሚዳስሱ ጭውውቶች ድራማዎች፤ ሲትኮም እና ዶክመንታሪ ፊልሞች አዝናኝ እና አስተማሪ በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ድርጅት ነው!
23/07/2025
አስቸኳይ ነው!
በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ ጥሩ ተግባቦትን የፈጠረች ብትሆን ይበልጥ ስራው የቀለለ ይሆናል!
26/01/2025
ሰራተኛ_ፈልጉልን ምዕራፍ ሁለት በታሪክም በፕሮዳክሽንም በትወናና ዝግጅት ከመጀመሪያው ምዕራፍ ሻል ብሎ መጥቷል! የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር ከ 85% በላይ የሚሆነው ዋናው ቀረፃ ደስ በሚል ድባብ ትዝታ በሚሆኑ ክስተቶች ቤተሰብ ሆነን አብረን ውለን እያደርን የሰላሳ ቀን የገስት ሀውስ ቆይታችንን አጠናቀናል! ሁሉም እንዲ በሚናፈቅ ቅር ቅር በሚል መለያየት የተገባደደው ከፈጣሪ በታች በናንተው በድራማው ክሩ እና ተዋንያን መልካም ባህሪ ነውና ምስጋና ይገባችኋል! ማርያምን እወዳችኋለው! ዋሴ እና አዩ ደሞ በዚህ ምዕራፍ ፌመስ አስደርጌያቹሀለው እና አመስግኑኝ 😜!
ቀሪውንም እንዲሁ ፈጣሪ በፍቅር ያስጨርሰን ዘንድ እመኛለው🙏
17/01/2025
ሰራተኛ_ፈልጉልን ኮሜዲ ድራማ በሁለተኛው ምዕራፍ አስገራሚ ታሪኮችን ይዞ መጥቷል! ጥር 15 ምሽት ሶስት ሰዓት ይጀምራል !
08/06/2024
"ሰራተኛ ፈልጉልን" አዲስ ኮሜዲ ድራማ ነው! ሁለት በፍላጉትም ሆነ በባህሪ ያልተጣጣሙ ግን ደሞ የሚዋደዱ ጀማሪ ባለትዳሮች ፍላጎታቸውን በቤት ውስጥ ለማሳካት ሲጥሩ እና የቤት ስራን ለማገዝ ከሚገቡ የቤት ውስጥ ሰራቶኞች ጋር በየጊዜው የሚፈጠረውን አለመግባባት አዋዝቶ የሚያሳይ ሾው ነው!
Click here to claim your Sponsored Listing.
02/08/2025