ፍሬያት

ፍሬያት እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ

እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ አደረሰን አደረሳችሁ።
29/05/2025

እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ አደረሰን አደረሳችሁ።

#ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ሁሉም በእጅ ስልኩ እየተሰበከ ...

ክፍል ፪ ስለነገረትንሣኤ
26/05/2025

ክፍል ፪ ስለነገረትንሣኤ

#ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ...

22/05/2025

እንጀራ ሆነና የሰው ቁም ነገሩ ፣
አልቀበረ አለ የሰው ልጅ ባገሩ።

22/05/2025

መስታውት ፈለገ ሞኙ የሰው ልጅ፣
ሁሉንም የሚያሳይ መሰንበት ነውእንጅ።

በጣም በተመስጦ የተከታተልሁት እና የአይቬሪኮስት ውድክርስቲያኖችን በአንጻሩ የተመለከትሁበት ቪዲዮ ነው በጣም  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !!!
21/05/2025

በጣም በተመስጦ የተከታተልሁት እና የአይቬሪኮስት ውድክርስቲያኖችን በአንጻሩ የተመለከትሁበት ቪዲዮ ነው በጣም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !!!

📌GOFUND ME https://gofund.me/a389ac07📌ACCOUNT NAME ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH ST MARY OF ZION 📌ACCOUNT NUMBER 01078232 📌SORT COD40-06-27 📌Phone No 0044753...

20/05/2025

አባትህ ዘርቶህ፣እናትህ ካበቀለችህ በኋላ
ቡቃያነትህ ፍሬ ማፍራት
የሚችለው በአንተ ጥረት ነው

20/05/2025

ዓለምን ብትሸሸው ይከተልሃል ብትከተለው ገደል ይጥልሃልና አኗኗርህን በውሃ ውስጥ እንዳለ ዓሣ ምግብ በብልሃት አድርገው።

19/05/2025

ዋጋ ያለዋጋ አይገኝም ይሄ ማለት ለሌላውመልካም ካላደረግህለአንተ መልካምአይደረግልህምና
መልካም ሰው ሁን።

በየጊዜው የመንፈስ ፍሬን ወደምትሰጠው ስጋዊ ወ መንፈሳዊ ፔጅ እንኳን ደህና መጡ።
19/05/2025

በየጊዜው የመንፈስ ፍሬን ወደምትሰጠው ስጋዊ ወ መንፈሳዊ ፔጅ እንኳን ደህና መጡ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍሬያት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category