ውድ የፍ/ኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት አባላት እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው በተከሰተው ወረርሺኝ ምክንያት ከተማችን በተለያዩ ደብራት የእጣን ማጠን ስነስረዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በደብራችን ደግሞ ነገ በ16/07/2012 ከኪዳን ቀጥሎ ይህ ስነስረዓት ይካሄዳል።ስለሆነም ሁላችንም ብንችል ከኪዳን ጀምሮ እንድንገኝ ከወዲሁ እናሳስባለን። ጠዋት ሰዓቱ 12፡ 00 ላልሰሙት በማሰማት ሀላፊነታችንን እንወጣ።
የጉለሌ አንባ ደብረመድሀኒት ኪዳነ ምህረት ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የጉለሌ አንባ ደብረመድሀኒት ኪዳነ ምህረት ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት, School, ጉለሌ አንባ ደብረመድሀኒት ኪዳነ ምህረት, Addis Ababa.
. 2ኛው ዙር ልዮ ጉባኤ
እንደሚታወቀው ሰንበት ት/ ቤታችን 1993 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በአገልግሎት ላሰለፉ እና አሁንም በአገልግሎት ላይ ላሉ የአንድነት መርሀ ግብር በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡ እነሆ አሁንም 2ኛውን ዙር መርሐ ግብር ለማካሄድ እሁድ የደብረ ዘይት እለት /መጋቢት 13/ ቀበሮ ከእርሶ ጋር ይዘናል ፡፡ እናም ጠሪ አክባሪ ነውና ከጠዋቱ 3 ፡ 3ዐ በመገኘት የጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ እንዲሁም መልክቱን ለሌሎች እንዲያስተላልፉ በኪዳነ ምህረት ስም እናሳስባለን፡፡
ተጋባዥ መምህር ዲ/ን ይትባረክ
የጉ/አ /ደ /መ ኪዳነምህረት ፍኖተ ጽድቅ ሰ / ት / ቤት ከ19፱3- 2012 ድረስ አገልግላችሁ ላለፋችሁ እና በማገልገል ላይ ላላቸው ከየካቲት 22 የቀጠለ ሁለተኛ ዙር እና ልዮ መርሐ ግብር በደብረ ዘይት እለት/መጋቢት 13/ ከጠዋቱ3፡ 3ዐ ላይ ተዘጋጅቶ ይቆዮታል ፡፡ ጥሪውን አክብረው በሰአቱ እዛው እንገናኝ ስንል በአክብሮት እንጋብዞታለን!!!
++++++++++++++የማይቀርበት ጉባኤ++++++++++++++++
የጉ/አ / ደብረ መድኃኒት ኪዳነምህረት ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት /ቤት ከ 1993 -2011 ድረስ አገልግላችሁ ላለፋችሁ እና በማገልገል ላይ ላላችሁ ሁሉ ልዮ የአንድነት መርሐ ግብር አዘጋጅቷል በመሆኑም የካቲት 22 ከ3፡ 3ዐ ጀምሮ ሁላችሁም እንድትገኙ እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች እንዳያስተላልፉ በእናታችን በ ኪዳነምህረት ስም እንጠይቃለን፡፡
+++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። +++
++ልዩ የመሰብሰቢያ መርሐግብር በጉ/አ/ደ/መ ኪዳነ ምሕረት ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት። ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁኑ ሰዓት በውስጥ ላለፋችሁ ሁሉ የካቲት 22 ቀን ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በተዘጋጀው ልዩ መርሀግብር ላይ እንዲገኙ በእናታችን በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሥም ጥሪ እናስተላልፋለን።
ጥሪው 1 ቀንም የተሳተፉ አባላትን ያካትታል፡፡
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
05/11/2017
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፡፡
ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ወጣት ክፍል አባላት በሙሉ አሑድ መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ የስራ አመራር ምርጫ የደብራችን አስተዳዳሪ በተገኙበት እንደሚካሔድ ይታወቃል፡፡ስለሆነም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘት ድርሻችንን አንድንወጣ ስንል እናሳስባለን፡፡
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡
ሰ/ት/ቤቱ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
"ኑ በእግዚአብሔር ብርሃን እንሂድ፡፡" ኢሳ 2:5
በግቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም ሰ/ት/ቤት አዘጋጅነትና በጉለሌ( በሸጎሌ ) ኪዳነምህረት ቤ/ክ /ሰ/ት/ቤት አስተባባሪነት በመሠረታዊ የሃይማኖት ት/ት ላይ ያተኮረ ኮርስ በርቀት ፕሮግራም መሰጠት ተጀመረ፡፡
+ቲቶር (የገጽ ለገጽ ገለጻ) በወር አንድ ቀን (እሁድ) ለ3 ሰዓት ብቻ ይሰጣል፡፡
+የመጀመርያው ቲቶር ፕሮግራም፦
*ቀን፦እሁድ ግንቦት 13/2009
*ሰዓት፦3:30-6:30
*ቦታ፦በሸጎሌ ኪዳነምህረት ቤ/ክ
*መዘጋጃ ንባብ፦ከገጽ 1-40
"ሕግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው::"
መዝ 118:105
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡
የፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት::
ሼር ያድርጉ፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Website
Address
Addis Ababa