Ted club

Ted club Braga neaga deag back part play
let's come & started the dance

09/03/2022
19/02/2022

🔥🔥🔥አዲስ አልበም 🔥🔥🔥
🆕 🎶 ተለቀቀ 🎵 🔥

የፀዲ "2:11" የተሰኘ አልበም በ #አውታር መተግበሪያ ላይ ተለቀቀ!!

#አውታር መተግበሪያን ወደ ስልካችሁ በማውረድ በምትወዷቸው አርቲስቶች ስራ ተዝናኑ!
👉https://bit.ly/3nMGQ0v

#2:11

08/10/2021
07/10/2021
07/10/2021

በኢትዮጲያ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአዕምሮ ጤና ችግር አለበት ተባለ

በኢትዮጵያ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአዕምሮ ጤና ችግር እንዳለበት የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአንድ ቤተሰብ ከሚኖሩ አራት ሰዎች መካከል ቢያንስ አንዱ በህይወቱ የአዕምሮ ህመም እንደሚያጋጥመው ተነግሯል፡፡

የአዕምሮ ጤና በኢትዮጵያ ያለው ስርጭት ከ20 በመቶ በላይ መሆኑን ለብስራት ሬድዮ የተናገሩት በአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአእምሮ ጤና ስፔሻሊስት ዶክተር ዳዊት አሰፍ በኢትዮጲያ ከአምሰት ሰዎች አንዱ በዚሁ የጤማ እክል እንደሚጠቁ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

የችግሩ ስፋትን ያህል የአዕምሮ ጤና ህክምና ተደራሽነት ከ10 በመቶ ያነሰ ሲሆን ጥራት ያለው እና ተከታታይ ህክምና የሚወስዱት አንድ በመቶ ያህል ብቻ መሆናቸውን ገልፀዋል።

በበርካቶች ዘንድ የአእምሮ ጤና ችግር ተብሎ የሚታሰበው ስር የሰደደ እና እራስን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ በሆነ ደረጃ ያለውን ብቻ ነው ያሉት ዶክተር ዳዊት በማንኛውም ደረጃ ያለ የአእዕሮ ጤና ችግር ሁሉም አካላት ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ብለዋል፡፡

በዓለም ላይ ከ360 በላይ የአዕምሮ ጤና በሽታዎች የሚገኙ ሲሆን በሀገራችን በስፋት የሚታዩት ጭንቀት እና ድብርት ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ ኦክቶበር 10 የአእምሮ ጤና ቀን ይከበራል።

07/10/2021

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከቀድሞው የትምህርት ሚኒስተር ዶ/ር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ የትምህርት ሚኒስተር ቦታውን ተረክበዋል!

01/10/2021

yesterday's game just shows you how crucial he is

27/09/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939077455

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ted club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ted club:

Shortcuts

Share