08/05/2025
የምስራች ለonline የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ፈላጊዎች 🎉
እነሆ ዩቶኘያ የቋንቋ ትምህርት ማእከል በማዕከሉ ከሚሰጣቸው አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቁ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ሥልጠናዎች በተጨማሪ በZoomና Teams የonline ትምህርት ለህፃናትና አዋቂዎች መስጠት መጀመሩን በታላቅ ደስታ ያበስራል::
- አራቱንም የቋንቋ ክህሎቶች (Listening, Speaking, Reading, and Writing) ተማሪ ተኮር በተግባር ላይ በተሞረከዘ የትምህርት አሰጣጥ እየተዝናኑ ይማሩ::
- ትምህርቱ የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ 'UK qualified' በሆኑ የቀድሞ የ'British Council' መምህራን ይሰጣል::
- በ6 አለም አቀፍ ደረጃዎች የተከፈለ: Beginner, Elementary, Pre Intermediate, Intermediate, Upper Intermediate, and Advanced.
- እንደ ምርጫዎ ጥዋት, ከሠአትና ምሽት ከሠኞ እስከ እሁድ ይሠጣል::
- የቀጣይ Term' ትምህርት ምዝገባ ላይ እንገኛለን:: አሁኑኑ ይመዝገቡ!
- በአንድ ክፍል 16 ተማሪዎች ብቻ እናስተናግዳለን::
ለበለጠ መረጃ በ+251116662523 ወይም +251 930479947 ይደውሉ። ድህረ ገፃችንንም ይጎብኙ: www.utopialearningcentre.co.uk
📍 ሲግናል ቢዝነስ ሴንተር (22 ድንበሯ ሆስፒታል አካባቢ)
https://maps.app.goo.gl/7DQ8Q37MmKadB8fp6