14/06/2025
የሁለት ወር የክረምት ስልጠና (25% ቅናሽ እስከ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም)
ስነ ስዕል እና ቅርፃቅርፅ (Drawing, Painting and Sculpture) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን።
👉 ስዕል መሳል፣ ቀለም ቅብ እና ቅርፃ ቅርፅ መስራትን በአንድ ላይ አካቶ የሚሰጥ
👉 የተለያዩ የወርክሾፕ እና ዐውደ ርዕይ በማዘጋጀት ራሶትን በበለጠ የሚያስተዋውቁበት
👉በስኬታማ የአገራችን የዘርፉ ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና
👉 ስልጠናው ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥