13/07/2022
Chemistry by ashu
in this page we can answer your chemistry questions.this page is mainly available for my students
13/07/2022
11/02/2022
Laboratory class for grade 9 investigating the physical property of ionic and covalent compounds
15/01/2022
የምንመገበው ምግብ ውስጥ ትኋን?😭😭ኧረ ሰዎች የማያበሉን ጉድ የለም!!ቢያንስ ይሄን ቪዲዮ ተመልክተው ራስዎን ይጠብቁ Horrible truth of carmine ሊታመኑ የማይችሉ እውነታዎች ሳናውቅ ተጠቅመናቸዋል ግን ይበቃል
14/11/2021
13/11/2021
በችግር ጊዜ ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው ነገሮች survival hacks ለጥንቃቄ የሰው ልጅ ምን እንደሚገጥመው አይታወቅም እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ውስጥ ብንገባ እንዴት መትረፍ እንችላለን
13/04/2019
04/02/2017
ጠቃሚ ናት ያንብቧት
ሎሚ
በቫይታሚን ሲ ይዘቱ እጅግ የበለፀገ ፍራፍሬ ሲሆን፥
ለሰውነታችን ውስጣዊ ጤንነት እና ውጫዊ ውበት
ጠቃሚ መሆኑ በስፋት ይነገርለታል።
ሎሚ በተጨማሪም እንደ ካልሺየም፣ ማግኒዢየም፣
ፖታሺየም እና ለበርካታ ሚንራሎች መገኛ ከመሆኑም
ባሻገር ቆዳችን፣ ፀጉራችን እና ጥፍራችን ውብ
ገፅታን እንዲላበስ የሚያደርጉ አንቲኦክሲዳንትስ
በበቂ መጠን ይዟል።
ሎሚ ከምግብነት ባለፈ ለውበት ከሚያበረክታቸው
አስተዋፅኦች ከብዙ በጥቂቱ እናስቃኝዎ፦
1.ብጉርና ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ለማስወገድ፣
የሎሚ ተፈጥራዊ ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ፈንገስ ባህሪ
የፊት ገፅታንውብ እና ማራኪ ለማድረግ ተመራጭ
ያደርገዋል።
በመሆኑም አንድ ሎሚ ወስደን በመቆራራጥ በፊት
ቆዳችን ላይ ማዳረስ፣ ከተቻላ ጥቂት ጠብታ ማር
እየቀላቀሉ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይህንኑ ማድረግ
ከአምስት እስከ 10 ደቂቃ ይህን ካከናወንን በኋላ
ቀዝቀዝ ባለ ውሃ መታጠብ።
2.ፈካ ያለ ፊት እንዲኖረን፣
ሎሚ በአደጋ ምክንያት ለተከሰቱ ጠባሳ ምልክቶች ፣
ማድያት፣ የመበለዝ ምልክቶችን ለማጥፋት ያግዛል።
በሎሚ ጭማቂ ውስጥ የሚገኘው ሲትሪክ አሲድ
ቆዳችን ፈካ እና ቀላ እንዲል ከማድረጉም በላይ
በቆዳ ላይ የሚታዩና የቆዳን ውበት የሚያበላሹ
ምልክቶች እንዲወገዱ ያደርጋል።
ይሁንና ሎሚን በተሰነጠቀ አና በቆሰለ ቆዳ ላይ
መቀባት ከፍተኛ የማቃጠል ስሜት ሊያስከትልብን
ስለሚችል ጥንቃቄ ሊወሰድ ይገባል።
3.ጥርስን ለማንጣት፣
ለፕሮፌሽናል የጥርስ ማፅጃዎች የምናባክነውን
ከፍተኛ ወጪ በቤት ውስጥ ከሎሚ በምናዘጋጀው
የጥርስ ማፅጃ ዘዴ በመተካት ወጪያችንን በከፍተኛ
ደረጃ መቀነስ እንችላለን።
ቤኪንግ ሶዳ እና የሎሚ ጭማቂን በሚገባ
በማዋሃድ በጥርስ መቦረሻ ወይም መሰል ነገር
ከአንድ ደቂቃ ላለበለጠ ጊዜ በጥርሳችን ሁሉ
ማዳረስ ከዚያም የጥርስ መቦረሻውን በውሃ እያራስን
ቀስ በቀስ መለቃለቅ።
4.ወዛም ቆዳን ለማስተካከል፣
የአንዳንዶቻችን ቆዳ በተፈጥሮ ደረቅ ሲሆን፥
የአንዳንዶቻችን ደግሞ ወዛም ነው፤ ሁለቱም የቆዳ
አይነቶች ግን የተመጣጠነ የቆዳ እንክብካቤን ይሻሉ።
በመሆኑም ወዛም ቆዳን በተፈሮ የታደልን ሰዎች
ወዛምነቱን በተወሰነ ደረጃ በመቀነስ ውብ የፊት
ቆዳን ለመጎናፀፍ የሎሚ ጭማቂ ፍቱን ነው።
ከመተኛታችን በፊት የሎሚ ጭማቂ ተቀብተን
በማግስቱ መለቃለቅም ይህን ጥቅም በቀላሉ
ያስገኝልናል።
5.ለደማቅ የፀጉር ቀለም፣
ፀጉራችንን በምንታጠብበት ወቅት የሎሚ ጭማቂን
እና የፀጉር ኮንዲሽነርን ከቀላቀልን በኋላ ፀጉራችን
ላይ ማዳረስ፣ ከዚያም በደንብ ማበጠር ፣ በመቀጠል
ከ20 እስከ 30 ደቂቃ ፀሃይ ካስመታነው በኋላ
መለቃለቅ ።
ይህንንም ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ለአንድ ወር
ማድረግ፤ ውጤቱን ከወር በኋላ ያዩታል።
6.ለጥፍር ጥንካሬ፣
ከገበያ የጥፍር ማጠንከሪያ ለማግኘት ሰፊ አማራጭ
ሊኖርዎት ይችላል ነገር ግን ከጥፍር ማጠንከሪያዎቹ
የሚያገኙትን ጥቅም በቀላሉ ከሎሚም ማግኘት
ይችላሉ።
የሎሚ ጭማቂ እና የወይራ ዘይትን በመቀላቀል
ጥፍራቸንን በየጊዜው መቀባቱ ለጥፍር ጥንካሬ ብቻ
ሳይሆን ጥፍር ነጭ እና ውብ እንዲሆን ማድረግም
ይቻላል።
7.ለፎረፎር፣
ማር እና የሎሚ ጭማቂን ቀላቅሎ ለፀጉር መጠቀም
ፎሮፎር እና የራስ ቅል ድርቀትን ለማስወገድ እጅግ
ተመራጭ ነው።
ይህን ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ተግባራዊ
በማድረግ ውጤቱን ማግኘት ይቻላል።
8.ለተሰነጣጠቁ ከንፈሮች፣
አንድ ሎሚ ወስደን በመቁረጥ ከመተኛታችን በፊት
ከንፈሮቻችንን በደንብ መቀባት በማግስቱ በቀዝቃዛ
ውሃ መለቅለቅ ብቻ በቂ ነው።
ይህም የሞቱ ሴሎችን በማንሳት በምትኩ ለስላሳ
ከንፈር እንዲኖረን ያሰችላል።
20/01/2017
Physical Water
Treatment Methods
The purpose of industrial water treatment is to
eliminate unwanted impurities from water.
There are several different methods of water
treatment; these include biological processes,
physical equipment, and chemical treatment.
This webpage focuses on the various methods
of physical water treatment.
Physical water treatment typically consists of
filtration techniques that involve the use of
screens, sand filtration or cross flow filtration
membranes.
Screens: Typically used as a
pretreatment method to remove larger
suspended material.
Sand and/or Multi Media Filtration:
Frequently used to filter suspended
solids. Smaller suspended solids and
dissolved solids are often able to pass
through these filters, requiring secondary
filtration.
Membrane Filtration: Utilizes barrier
(microfiltration, ultrafiltration) or
semipermeable (nano or reverse
osmosis) membranes to remove
suspended solids and total dissolved
solids, respectively.
Click here to claim your Sponsored Listing.
08/01/2022