06/02/2025
Distraction
በጥናት ሰአት ትኩረትን ለመጠበቅ 3 ምርጥ መፍትሄዎች
1️⃣ ለጥናት ተስማሚ ቦታ መፍጠር - አእምሮዎ እንዲያተኩር ለማገዝ ጸጥ ያለ እና ከተዝረከረከ ነፃ ቦታ መፈለግ ግድ ነው
2️⃣ screen time ማስወገድ - የስልክ notification በማጥፋት ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ማስወገድ
3️⃣ የታቀዱ እረፍቶችን ይውሰዱ - ትኩረትን ለመጨመር እንደ Pomodoro (የ25 ደቂቃ ጥናት፣ የ5 ደቂቃ እረፍት) ቴክኒኮችን ይጠቀሙ። eth-Tutors
Contact us today! 0993279190