Merwa Academy

Merwa Academy

Share

Merwa Academy gives quality education for all current and future generation

Photos from Merwa Academy's post 21/07/2025

በዕለተ እሁድ ሰኔ 29/2017 በደማቅ ሁኔታ የተካሄደው የኬጂ ተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓት፣ በ2017 የትምህርት ዘመን በየዘርፉ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና ሰርትፊኬት እና ሽልማት የተበረከተበት ስነ ስርዓት እንዲሁም የ2017 የትምህርት ዘመን የማጠቃለያ መርሃ ግብር ትውስታዎች።

Photos from Merwa Academy's post 02/01/2025

የጉለሌ ትራፊክ ማኔጅመንት እና የት/ቤቱ የትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ክበብ በጋራ በመተባበር በቀን 23/04/2017 ለመርዋ ት/ቤት ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ ሰራተኞች ስለትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ጥንቃቄ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምርህት ተሰጠ።

በተጨማሪም በከተማ ብሎም በሀገር ደረጃ እየተስፋፉ እና በተማሪዎች ላይ እየደረሱ ያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ከወረዳ 9 በመጣ የፖሊስ ባለሙያ ሰፋ ያለ የጥንቃቄ ትምህርት ተሰጥቷል። የግንዛቤ ማስጨበጫው ትምህርት የሰጡልንን ሁለቱንም ባለሙያዎች በት/ቤቱ ስም እያመሰገንን የተለመደው የሀሙስ ጠዋት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ዛሬም ሀሙስ ታህሳስ 24/4017 ስለሚቀጥል ተማሪዎች የስፖርት ቱታቸውን በመልበስ በጠዋት እንድመጡ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

ቀናችንን ብሩ ለማድረግ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ!

02/01/2025

የጉለሌ ትራፊክ ማኔጅመንት እና የት/ቤቱ የትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ክበብ በጋራ በመተባበር በቀን 23/04/2017 ለመርዋ ት/ቤት ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ ሰራተኞች ስለትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ጥንቃቄ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምርህት ተሰጠ።

በተጨማሪም በከተማ ብሎም በሀገር ደረጃ እየተስፋፉ እና በተማሪዎች ላይ እየደረሱ ያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ከወረዳ 9 በመጣ የፖሊስ ባለሙያ ሰፋ ያለ የጥንቃቄ ትምህርት ተሰጥቷል። የግንዛቤ ማስጨበጫው ትምህርት የሰጡልንን ሁለቱንም ባለሙያዎች በት/ቤቱ ስም እያመሰገንን የተለመደው የሀሙስ ጠዋት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ዛሬም ሀሙስ ታህሳስ 24/4017 ስለሚቀጥል ተማሪዎች የስፖርት ቱታቸውን በመልበስ በጠዋት እንድመጡ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

ቀናችንን ብሩ ለማድረግ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ!

Photos from Merwa Academy's post 12/07/2024
Photos from Merwa Academy's post 12/07/2024

መርዋ ት/ቤት የ2016 የኬጂ ተማሪዎች ምረቃ እና የ2016 የትምህርት ዘመን የመዝጊያ ስነ ስርዓት በቀን 30/10/2016 በደማቅ ሁኔታ አከበረ።

በዕለቱ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች በተማሪዎች ጣፋጭ አንደበት የቀረቡ ሲሆን በ2016 የትምህርት ዘመን በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና ሽልማት የተሰጠ ሲሆን ከትምህርት ውጤታማነት ባሻገር በዓመቱ ውስጥ ልዩ ልዩ አስተዋፅዖ ለነበራቸው ተማሪዎች የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ከዚህ ባሻገር በ2016 የትምህርት ዘመን በአዲስ መልክ በሙከራ ደረጃ የተተገበረው የተማሪው ትምህርት ብቃት መለኪያ ስታንደርድ 62 ተማሪዎች ''EXTRAORDINARY ACADEMIC DISTINCTION'' ውጤት በማምጣታቸው የክብር ሽልማት ተጎናፅፈዋል።

12/07/2024
Photos from Merwa Academy's post 16/05/2024

Use of Spelling BEE and DEBATE for the students.

Spelling bees and English debates are both valuable activities for students, as they promote language skills, critical thinking, and confidence in public speaking. Here's how each activity can benefit students:

1. Spelling Bee:
A spelling bee is a competition where participants are asked to spell words correctly. It helps students in several ways:

a. Vocabulary Expansion: Participating in a spelling bee exposes students to a wide range of words, including challenging and uncommon ones. This expands their vocabulary and enhances their language skills.

b. Spelling Accuracy: Students learn to pay attention to the details of words, including their spelling, pronunciation, and meaning. This improves their overall spelling accuracy in written communication.

c. Memory and Concentration: Memorizing and recalling spellings under pressure trains students' memory and concentration abilities. They develop strategies for remembering complex word patterns, which can be useful in various academic subjects.

d. Confidence and Public Speaking: Being on stage and spelling words in front of an audience helps students build confidence. They learn to handle pressure, perform under stress, and communicate effectively.

2. English Debate:
Debating involves presenting arguments and counterarguments on a given topic. English debates are beneficial for students in the following ways:

a. Critical Thinking: Debates require students to analyze information, form logical arguments, and defend their viewpoints with evidence. This nurtures their critical thinking and problem-solving skills.

b. Research and Preparation: Participants must research extensively to gather relevant information and evidence to support their arguments. This encourages students to explore various sources, develop research skills, and enhance their knowledge on specific topics.

c. Persuasive Communication: Debating hones students' ability to articulate their thoughts c

Photos from Merwa Academy's post 17/01/2024

ብርቅ እና ድንቅዬ ተማሪዎቻችን በአዲሱ ዩኒፎርማቸው እምር ፍክት ብለዋል። ማሻአላህ!

Photos from Merwa Academy's post 28/06/2023

EID MUBARAK

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address

Paulos Street
Addis Ababa