13/05/2026
በቃሉና በመንፈሱ የተባረክንበት ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ሰጠን።
👉መዝ 27፥8
አንተ ፊቴን እሹት
ባልህ ጊዜ
አቤቱ ልቤ አንተን አለ።
🚨ልዩ የፆም ፀሎት ኘሮግራም
✍️ከ ግንቦት 5-9✍️
👉የፆም ፀሎት ማጠቃለያ የሚጀምርበት ሰዓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ዕሮብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ሐሙስ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
አርብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
እሁድ ሙሉ ቀን የፆምፀሎቱ የመዝጊያ ኘሮግራም ይሆናል
✍️በእነዚህ ሁሉ ፕሮግራሞች ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏
🚨አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊት
13/05/2026
በቃሉና በመንፈሱ የተባረክንበት ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ሰጠን።
👉መዝ 27፥8
አንተ ፊቴን እሹት
ባልህ ጊዜ
አቤቱ ልቤ አንተን አለ።
🚨ልዩ የፆም ፀሎት ኘሮግራም
✍️ከ ግንቦት 5-9✍️
👉የፆም ፀሎት ማጠቃለያ የሚጀምርበት ሰዓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ዕሮብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ሐሙስ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
አርብ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ማታ ከ 10:00 ጀምሮ
እሁድ ሙሉ ቀን የፆምፀሎቱ የመዝጊያ ኘሮግራም ይሆናል
✍️በእነዚህ ሁሉ ፕሮግራሞች ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏
🚨አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊትQ
06/05/2026
ስለነበረን ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን
እሁድ ጠዋት 4:00-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራም
እሁድ ማታ 11:00-2:00 የአምልኮና የሃይል ፕሮግራም
ዕሮብ ማታ 11:00-2:00 የወጣቶች ፕሮግራም
አርብ ጠዋት 4:00-7:30 የፆም ፀሎት እና የሰራተኞች ህብረት ፕሮግራም
አርብ ማታ 11:00-2:00 የፈዉስና የመፈታት ኘሮግራም
በእነዚህ ሁሉ ፕሮግራሞች ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏
አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊት
05/05/2026
የጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ልደታ አጥቢያ በ ቀን 27/08/18 በልጆች አገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ስልጠና
25/04/2026
መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ 🏠🙏
1ኛ ጴጥሮስ መልዕክት 2:5 ✝️
በቤተክርስቲያናችን ለመዘምራን ዘርፍ አገልጋዮች በሙሉ የተዘጋጀ ስልጠና እና የአንድነት ጊዜ 🎶📚
ከሚያዝያ 18 እስከ ግንቦት 30 ለተከታታይ 7 እሁድ ከሰዓት ተዘጋጅቷል 📅⏰
አገልጋዮች 👨🏫👩🏫:
1. ሳሚ
2. ረታ ጳውሎስ
3. ኢዮኤል ወንደሰን
4. ፓ/ር ደረጄ
5. አማራ ለታ
ፕሮግራሙ እሁድ ከሰዓት 8:00-10:30 ይሆናል ⏰🎵
15/04/2026
“ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል።” በሚል መሪ ቃል ከ ሚያዝያ 2-4 በተዘጋጀ ልዩ የትንሣኤ በዓል ኮንፈረንስ ጌታ በመገኘቱ በህልውናው ያረሰረሰን አስደናቂ ጊዜ አሳለፍን ክብር ሁሉ ለረዳን ለእግዚአብሔር ይሁን።
09/04/2026
🎉ልዩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሳኤ መታሰቢያ ኮንፍራንስ ልዩ ዝግጅት 🎉
➡️ አርብ ሚያዚያ 02 ምሽት ከ10:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮና የቃል የፀሎት ጊዜ ይኖረናል
➡️ ቅዳሜ ሚያዚያ 03 ምሽት ከ10:00 ጀምሮ የአምልኮ፣ የድራማና ስነጽሁፍ፣ የቃል እና ጧፍ የማብራት ጊዜ ይኖረናል
➡️ እሁድ ሚያዚያ 04 ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ በአምልኮ፣ በቃል የምንጽናናበት እና በልጆች አልግሎት የሚቀርብ ልዩ ዝግጅት ይኖረናል።
👉እንዲሁም ልጆችን ለጌታ አሳልፈን የምንሰጥበትና ለልጆች በዘይት የምንጸልይበት ጊዜ ይኖረናል።
👉ቅዱሳን በዚህ ኮንፍረንስ ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋዮች እንዲሆኑ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
👉አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊት።
20/03/2026
ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን
አርብ ማታ 11:00-2:00 የፈዉስና የመፈታት ኘሮግራም
እሁድ ጠዋት 4-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራም
እሁድ ማታ 11-2:00 የአምልኮና የሃይል ፕሮግራም
ዕሮብ ማታ 11:00-2:00 የወጣቶች ፕሮግራም
አርብ ጠዋት 4:00-7:30 የፆም ፀሎት እና የሰራተኞች ህብረትፕሮግራም
በ እነዚ ሁሉ ፕሮግራሞች ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል
አድራሻችን ከ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊት ለፊት
17/03/2026
የልደታ ጉባኤ እግዚአብሔር አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ወሎ ሰፈር በሚገኘው ቤስት ዌስተርን ሆቴል ባዘጋጀችው የእራት ፕሮግራም ላይ ለአዲሱ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት ለፓስተር ደረጄ ታፈሰ እንኳን ወደ መሪነት ጌታ አመጣህ እንኳን ደስ አለህ ብለው ፍቅራቸውን የገለጹ ሲሆን፤ በአገልግሎቱ እግዚአብሔር እንዲረዳው ጸሎት ተከናውኗል።
እንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚደንት ፓስተር ጻድቁ አብዶን ስላገለገሉን እናመሰግናለን ብላ በመሪነት ስላበረከቱት አስተዋጽኦ አመስግናለች።
ቃለ እግዚአብሔር ያካፈሉት የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ፕሬዝደንት ፓስተር አያንሳ ኦብሲ ሲሆኑ፣ በመልዕክታቸውም እግዚአብሔር ከያቤጽ ጋር እንደነበር በቀጣይ ዘመኑ፣ ከፓስተር ደረጀ ጋር እንዲሆን በመልዕክታቸው እና በጸሎት አስተላልፈዋል።
ፕሮግራሙን ያዘጋጀችው ፓስተር ደረጀ ታፈሰ ዋና መጋቢ ሆኖ የሚያገለግልባት የልደታ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን እና ምዕመናን ናቸው።
በመርሐግብሩ ማጠናቀቂያ ላይ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት የፍቅር ስጦታ የተበረከተላቸው ሲሆን ለቀድሞው ፕሬዚዳንት ጋቢ በማልበስ ፍቅራቸውን ገልጸዋል።