Ustaz Habib Esmail-الأستاذ حبيب إسماعيل

Ustaz Habib Esmail-الأستاذ حبيب إسماعيل Global University

ደሴ-ከጫፍ እሰከ ጫፍ ወሎ ሁሉም ቦታ እናደርሳለንበ+251967555439ደውሉእናደርሳለን።
22/08/2026

ደሴ-ከጫፍ እሰከ ጫፍ
ወሎ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን
በ+251967555439ደውሉ
እናደርሳለን።

ቃሎ-ጣጢሳ [ሰንቀሌ ወረዳ] ታላቅ የዲን ዘብ ላይመለስ ተሰናበተን አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ እኒህ በምስሉ ላይ ያሉትታላቅ ሸይኽ ጀማል_ مجاهد_ ነበሩ ትላንት ሁሉም ወደ ማይቀርበት ሀገር ...
20/08/2026

ቃሎ-ጣጢሳ [ሰንቀሌ ወረዳ]
ታላቅ የዲን ዘብ ላይመለስ ተሰናበተን
አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ እኒህ በምስሉ ላይ ያሉት
ታላቅ ሸይኽ ጀማል_ مجاهد_ ነበሩ ትላንት ሁሉም ወደ ማይቀርበት ሀገር ሄዱ ሁላቺንም ፋቲሀ እንቅራላቸውلله تعالى

18/08/2026

يا حليم يا عليم
يا علي يا عظيم
ይህን ብላቹሁ አሏህን ለምኑ።

أحبب من شئت فإنك مفارقه😭
17/08/2026

أحبب من شئت فإنك مفارقه😭

አል-ወረቃት-በኡሱል-ዘርፍ ስንቃራወረኢሎ በማር በወተት በእርጎ ያለፈች ውብ ደውራወንድሞቸ እንኳን ለወርሀ ረቢዕ በሰላም አደረሳቹሁ ባላቹሁበት አሏህ ይጠብቃቹሁ የተዋወስነውን ደውራ በሪከርድ ...
15/08/2026

አል-ወረቃት-በኡሱል-ዘርፍ ስንቃራ
ወረኢሎ በማር በወተት በእርጎ ያለፈች ውብ ደውራ
ወንድሞቸ እንኳን ለወርሀ ረቢዕ በሰላም አደረሳቹሁ
ባላቹሁበት አሏህ ይጠብቃቹሁ
የተዋወስነውን ደውራ በሪከርድ የፈለጋቹሁ አለ ከእኔ ጋ

ረሱላችን የዘለቁበት የፀደይ ወርረቢዑ መዝለቁ የደሴ ዒሽቅ ተሽጎደጎደ በእርሱ እንኑር ወዳጆቸ እንፅና በመንገዳቸው።እንኳን አደረሳቹሁ ለረቢዑል-አወል ሙሒቦች
14/08/2026

ረሱላችን የዘለቁበት የፀደይ ወር
ረቢዑ መዝለቁ የደሴ ዒሽቅ ተሽጎደጎደ
በእርሱ እንኑር ወዳጆቸ እንፅና በመንገዳቸው።
እንኳን አደረሳቹሁ ለረቢዑል-አወል ሙሒቦች

"በሱ እንኑር"የዊላዳው መሪ ቃል ተሁኗል።እናም   #0914363246 #0988890809
14/08/2026

"በሱ እንኑር"

የዊላዳው መሪ ቃል ተሁኗል።
እናም
#0914363246
#0988890809

"የእውቀት ሁሉ ጥግ እሳቸው (ነቢዩ ሙሐመድ) ሰው መሆናቸውን ማወቅ ነው፤ እሳቸው  ግን ከአሏህ ፍጥረታት ሁሉ በላጩ ናቸው።"*መውሊድ--ሙባረክ*ሙሐመድ--ዓላ-ነህጂሂ-ነሕያእናም ነብያችን-ሰው...
11/08/2026

"የእውቀት ሁሉ ጥግ እሳቸው (ነቢዩ ሙሐመድ) ሰው መሆናቸውን ማወቅ ነው፤ እሳቸው ግን ከአሏህ ፍጥረታት ሁሉ በላጩ ናቸው።"
*መውሊድ--ሙባረክ
*ሙሐመድ--ዓላ-ነህጂሂ-ነሕያ
እናም ነብያችን-ሰው ናቸው ግን ከሰው ሁሉ የበለጡ ከአባታቸው ዐብዱሏህ ከእናታቸው አሚና የተወለዱ ናቸው።

10/08/2026

ያሉን ውስን ቦታዎችን ሳያልቁ ቀድመው ይመዝገቡ 👇
https://t.me/MiskR_bot
የሐገራችንን ቀደምት የኢስላም አባቶች ፈለግ በመከተል ዘመኑን የዋጁ የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ከፍ በማድረግ ተደራሽነቱን በማስፋት የመንዙማና የነሽዳ ብሎም የግጥም ባለተሰጥኦችን በማወዳደር ተተኪ ትውልድ ለማፍራት የሚታትረው ሚስኩ ረቢዕ እነሆ ዘንድሮም በዊላዳው ዋዜማ ከጥበብ ድግስ ትታደሙ ዘንድ በክብር ይጋብዛል።
በዚህ ታላቅ ድግስ እናንተን እያዝናኑ ቁም ነገር የሚያስገበዩ መሰናዶዎች ተካተዋል ፦
¤ ሚስኩ ረቢዕ የባለተሰጥኦዎች ውድድር ፍጻሜ
¤ የታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች ሙሓዶራ
¤ እምነትና ታሪክን የሚያወሱ ልዩ ልዩ መጣጥፎች
¤ የማዲሆችና የዳኞች ገንቢ ሃሳቦች
¤ የሚስኩ ረቢዕ አሸናፊዎች የመንዙማ ስራዎች
ከበርካታ አጓጊ የመድረክ ዝግጅቶች ጋር አጣምሮ ከናንተ ውድ ታዳሚያን ጋር ለመገናኘት የናንተው አስ-ሱና ቲቪ ሚስኩ ረቢዕ እሁድ ነሐሴ 10 ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ ቦሌ ዓለም ሲኒማ አዳራሽ ቀጠሮ ይዟል።
የመግቢያ ትኬቶችን በሚከተለው የቴግራም ቦት በተጨማሪም በተቀመጠው የስልክ አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/MiskR_bot
+251901780101
ሚስኩ ረቢዕ ልዩ የመንዙማና ነሺዳ ፤ የስነ ጽሑፍ ባለተሰጥኦዎች ውድድር።
አስ-ሱና ቲቪ / As-Sunnah TV

"ሰዎች በችግር (በፈተና) ጊዜ ሰባት ዓይነት ናቸው፦1-ደስ የሚለው ጠላት2-የሚጠቀም መጥፎ ሰው3-የሚወቅስ አላዋቂ4- ትምህርት የሚወስድ አላፊ 5-ዱዓ (ጸሎት) የሚያደርግ መልካም ሰው6-የሚ...
10/08/2026

"ሰዎች በችግር (በፈተና) ጊዜ ሰባት ዓይነት ናቸው፦
1-ደስ የሚለው ጠላት
2-የሚጠቀም መጥፎ ሰው
3-የሚወቅስ አላዋቂ
4- ትምህርት የሚወስድ አላፊ
5-ዱዓ (ጸሎት) የሚያደርግ መልካም ሰው
6-የሚያጽናና ጓደኛ
7-ሸክምህን የሚያቀልልህ ወዳጅ።**

Address

Wello-dessie
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ustaz Habib Esmail-الأستاذ حبيب إسماعيل posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share