04/04/2025
spark online የስልጠና ማዕከል
ጠቅላላ መረጃ ስለ ቋንቋ ስልጠናው።
ስልጠናውን ማን ይውሰደው?
ሰራተኛ፣ ተማሪ እንዲሁም ቋንቋውን የማወቅና የመናገር ፍላጎት ያለው በሙሉ ስልጠናውን መውሰድ ይችላል።
ስልጠናው ለምን ይጠቅመኛል?
※ ቋንቋውን ከተማራችሁ በኋላ ሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ኢንተርናሽናል ተቋም ውስጥ የመስራት እድላችሁንም ታሰፋላችሁ።
※ በደምብ ስኪላችሁንና ልምዳችሁን አዳብራችሁ በግልም በግሩፕም የራሳችሁን የቋንቋ ማሰልጠኛ መክፈት ትችላላችሁ።
የክፍያ ሂደቱ እንዴት ነው?
በአንድ ጊዜ መይም በየ ወሩ ክፍያውን መፈፀም ትችላላችሁ።
እንዴት ነው ስልጠናው የሚሰጠው?
ስልጠናው የሚሰጠው በዙም ሲሆን የንግግር ችሎታችሁን ለማዳበር በየቀኑ የሚያሰጣቹ የቤት ስራ አለ።
ስልጠናውን ለመውሰድ ምን ማሟላት አለብን?
ስልጠናውን ለመውሰድ ተመዝግባችሁ ክፍያ መፈፀም ያለባችሁ ሲሆን ይህ ክፍያ የሰርተፍኬቱንም ይጨምራል።
ስለምዝገባውና ክፍያው ሂደት፣ ጥያቄና መረጃ ከፈለጋችሁ በሚከተለው ዩዘርኔም ማናገር ትችላላችሁ።