23/02/2025
#አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ! እንፈልጋለን👏
✅ in Addis Ababa city, around arada sub-city(ከ 1 ሳምንት እስከ 12 ቀን የሚፈጅ የ urban planning ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ)
✅1.
field: any field having a good ability of field data collection and fill interview papers (they can be graduates of socioeconomics, linguistics, sport,
or whatever የፈለገም ቢሆን ችግር የለዉም )
ከአራዳ አካባቢ በቅርብ ርቀት የሚኖሩና አካባቢዉን የሚያዉቁ ቢሆኑ ይመረጣል።)
Number: 3-5
Payment: on Agreement
✅2. : who can survey data and lead & collaborate with data collectors.
Number: 1
Payment💰: on Agreement🤝
✅3. : having a good capacity of spatial analysis and having a concept of urban planning
Work: mainly on computer
Number: 1
Payment: agreement
✅ለተጨማሪ መረጃ 0956443101 ወይም በ 0904570924 ይደዉሉ።
13/02/2025
✅
✅ የስራ ዓይነት:Storekeeper
✅ ጾታ: ሴት
✅ የስራ ልምድ: ጥሩ የ computer 🧑💻 ክህሎት ያላት: በ store keeper" ነት አንድና ሁለት አመት የስራ ልምድ ያላት ብትሆን አሪፍ ነዉ።ለበለጠ መረጃ 0904570924/0956443101 ደዉለዉ ማናገር ይችላሉ።
(A storekeeper is a person who manages a store or warehouse, including its inventory, operations, and transactions. They may also own the store.
A storekeeper is responsible for managing inventory, organizing and maintaining stock, receiving and dispatching goods, keeping records of transactions, and ensuring the smooth operation of a store or warehouse.)
19/10/2024
ፈጣን የስራ ማስታወቂያ!
ዲግሪ: በAccounting የተመረቀ
የስራ አይነት: ጨርቃጨርቅ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ: የተወሰነ ልምድ ያለዉ/ያላት:
- Peachtree እና የመሳሰሉት ግንዛቤ ያለዉ
ደመወዝ: በስምምነት
ጾታ: አይለይም
መደወል ይችላሉ!
0904570924
#ሼር ያድርጉ
18/10/2024
ሰላም ዉድና የተከበራችሁ ቤተሰቦች: ይህ የ Ethio Tutor Providers የ Membership Form ነዉ።
Member ስትሆኑ: ብዙ ስራዎችንና የስራ መረጃዎችን የማግኜት እድሉ ይኖራችኋል።
ብዙ ነገሮችን ታተርፉበታላችሁ።
Just be a member 🙏
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqifanp0EadLPBSFGayTt4yOPYVbDIGhrNnwFQ8dxjnvL95A/viewform?usp=sf_link
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqifanp0EadLPBSFGayTt4yOPYVbDIGhrNnwFQ8dxjnvL95A/viewform?usp=sf_link
Google Forms: Sign-in
Access Google Forms with a personal Google account or Google Workspace account (for business use).
12/10/2024
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ !
የስራዉ አይነት : sales woman
የስራዉ ቦታ: አዲስ አበባ
በ buisness, accounting እና related (ወይም በማንኛውም )የሆነ ዲግሪ ተመራቂ የሆነች እና sales መስራት የምትፈልግ ሰዉ።
ጾታ: ሴት
የሰዉ ቁጥር: 2 ወይም 3
ደመወዝ: በስምምነት
በዚህ ስልክ ሊያገኙን ይችላሉ !
👉 0956443101
(Job Summary
Sales man is responsible to sell of the company product, meet the assigned target,
encourage customers to buy the product, enough customer service knowledge, provide truth based
information to customers and establish, develop and maintain positive business and
customer relationship. Sales man is accountable and report to marketing manager )
21/08/2024
እንኳን ወደ ኢትዮ አስጠኚዎች በሰላም መጡ! ተማሪ ነዎት? ወላጅስ ነዎት? ከኬጅ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጥራትና በመልካም ስነምግባር እናስጠናለን! ለጊዜዉ በአዲስ አበባ በየትኞችም ክፍለከተሞችና በአዲስ አበባ ዙሪያ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን። ይደዉሉ: ያጥኑ ! ያስጠኑ !