Ewuket Megebiya

Ewuket Megebiya

Share

Lets share our knowledge, nothing to loss!!

06/08/2024

አዲስ ምዕራፍ...

የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- ካርዲዬሎጂስት
2- የማርኬቲንግ ባለሙያ
4- ኬሚካል ኢንጅነር
5- ባስ ድራይቨር
6- አርክቴክት
7- አካውንታን
8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
10- የአይ ቲ ባለሙያ
11- የፋርማሲ ባለሙያ
12- የሽያጭ ባለሙያ
13- የሶፍትዌር ባለሙያ
14- ሜዲካል ዶክተር
15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
16- ነርስ
17- ግራፊክስ ዲዛይነር
18- የፀጉር ባለሙያ
19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ

በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆን ጥሪ እናቀርባለን።

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

የተመልካቾች አስቂኝ መልስ እና አስቂኝ የበአል ገጠመኝ | A Funny Holiday Experience 10/09/2021

“እኛ ልንውጠው የምንችለው እሱም ሊውጠን የሚችል ነገር ምንድነው?” የሰዎችን አስቂኝ መልስ ለማየት ከፈለጉ https://www.youtube.com/watch?v=CzXwQUoj1wo enjoy

የተመልካቾች አስቂኝ መልስ እና አስቂኝ የበአል ገጠመኝ | A Funny Holiday Experience የተመልካቾች አስቂኝ መልስ እና አስቂኝ የበአል ገጠመኝ | A Funny Holiday ExperienceABOUT OUR CHANNELOur channel is about Entertainment and Education. We cover lots of cool stuff...

04/04/2021

Closet Plus shoes shelf hybrid
- 1.5 m
- save space because it include shoes shelf
- በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ
- አስተማማኝ ጥንካሬ እና ውበት
- 75% was finished when we took this pic.
Price is 10,000

29/07/2020

የማታ ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት የሚረዱ ምክረ ሀሳቦች

ጥሩ እንቅልፍ ለሰው ልጅ ጤናማ ኑሮ እና ህይወት ቁልፍ ነው፤ ከእንቅልፍ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሰፊ የሆነ የአይምሮ እና አካላዊ ጤናችን ላይ መቃወስ ያስከትላል፡፡ የእንቅልፍ ችግሮች መንስኤያቸው ብዙ ቢሆኑም ለዛሬ በቀላሉ ማንኛውም ሰው ቢተገብራቸው ጠቃሚ የሆኑ ምክረ ሀሳቦችን እንቃኛለን፡

1. ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን (ቴሌቭዡን፣ ሞባዬል፣ ላፕቶች … ወዘተ) ቢያንስ ከመተኛታችን 1 ሰዓት ቀድመን መጠቀም ማቆም፡፡
2. የተለመደ የእንቅልፍ ሰዓት ማስለመድ
3. ከመተኛታችን በፊት ቢያንስ 4 ሰዓት ውስጥ ከበድ ያሉ በተለይ ካርቦሀይድሬት ዘር ምግቦችን አለመጠቀም፡፡
4. አይምሮዋችንን ከጭንቀት እና መሰል ነገሮች እንዲላቀቅ እና ፈታ እንዲል የተለያዩ ስልቶችን መጠቀም፡፡ ለምሳሌ ጸሎት፣ ሜድቴሽን፣ ሙቅ ሻወር፣ ማሳጅ፣ መጽሀፍትን ማንበብ… ወዘተ
5. ልንተኛ ስንል አልኮል ከመውሰድ መታቀብ፤ ይህ በተለይ እንቅል ቢወስደን እንኳን ጥራቱን ያልጠበቀ እዲሆን ያደርገዋል፣
6. አመሻሽ ላይ የሚወሰዱ የካፌን ዘር በተለይ ቡና መታቀብ
7. ስፓርት መስራት፤ በተለይ ከመተኛታችን 4 ሰዓት ወይም 3 ሰዓት ቀድሞ ስፓርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማከናወን ከእንቅልፍም ባለፈ ባጠቃላይ ለጤናችን ይመከራል፡፡

ጥያቄዎች ወይም በስነልቦና እና ህይወት ነክ ምክሮችን ለማግኘት እነዚህ ቡድኖች ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/HiwotMenged
https://t.me/hiwotmenged

25/06/2020
06/03/2020
Photos from Ewuket Megebiya's post 06/03/2020

"A single sanitary pad matters "

"She Matters"
Woman empowerment expo
March 14- 15

Addis Ababa at Bole, Mosaic Hotel
Registration is also at mosaic hotel

Entrance for visitors is a sanitary pad.

Be part of this big event
Participate
Sale your product and service
Promote your brand
Support buying local
Support girls in prison with a single sanitary pad!

Contact us 0960972244/ 0913177825

Photos from Ewuket Megebiya's post 26/02/2020

Guilt Monthly Magazine፡ (ባለ ሙሉ ቀለም ወርሃዊ መፅሔት)
The business world is tough and competitive, and everyone knows that to succeed it, you have to have a wide array of skills, knowledgeable enough to do the work required of you, tech-adept to grow and evolve over the course of your career.

And as it is widely known the smartest business minds are serious readers. They know that, staying on top of the news is critical and Gulit provides the best outlet for doing so since it is a business magazine that is in sync with the way readers consume information.

it provides business news and perspective with analytical insight since the core value of the magazine are accurate and unbiased reporting, a laser-focus on trends and issues that will impact your business life.

It also involves fashion, beauty and culture.
Here is our first edition
color
wise

Media and communication
Petros teka, Zerubabel Assefa , Kalkidan Kb
Thank you for the beautiful pictures
Elani Haile
You did it the strongest and energetic girl!
And Tariku
No words about this artistic and creative design you are the best!
Like & follow https://bit.ly/2HWoAyf

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Denver, Colorado
Addis Ababa
22391/1000