HU moges mecane selam

29/07/2021

አሸባሪው ህወሓት ለትግራይ እናቶች ያተረፈላቸው ነገር ቢኖር ይህ ነው 🤭

29/07/2021

"የህወሃት ወረራ ከበረሃ አንበጣ ወረራ ጋር ይመሳሰላል። አምበጣ ከተፈለፈለበት ቦታ ሞቶ አያውቅም። ለወረራ ወደ ሌላ አካባቢ ሄዶ ነው ተጨፍጭፎ የሚሞተው" - አቶ ዮሐንስ ቧያለው

ህይወቴ ከአማራ ህዝብ ጋር የተቆራኜ ነው። የትኛውም የስራ ቦታ ሆኜ ከአማራ ፖለቲከ አርቅም። የአማራ ህዝብ ችግር በተወሰኑ ቀና አመራሮች ብቻ የሚፈታ አይደለም። መላ ህዝቡ ሊሳተፍበት የሚችልበት የፖለቲካ ኘላትፎርም ያስፈልገናል። ከአንዱ ፅንፍ ወደ ሌላው ፅንፍ የመሄድ ዝንባሌን መካላከል አለብን። ፖለቲካዊ ባላንስ ያስፈልገናል።

አማራን እንኳን ህወሓት ጣልያንም አላጠፋውም። የአማራ ህልውና በራሱ ጥንካሬ የተመሰረተ ነው። በጠላቶቹ ፍላጎትና ጥንካሬ የሚለካ የህልውና ስጋት የለንም።

የህወሃት ወረራ ከበረሃ አንበጣ ወረራ ጋር ይመሳሰላል። የአንበጣ ላይፍ ሳይክል በረሃ ላይ ከእንቁላል እስከ እጩነት ያሳልፍና መብረር ሲጀምር ወደ ደጋ ሰብል ለማውደም ይወጣል። ጉዳቱ ይጨምራል እንጂ፣ መንጋውን ዝም ብትለው ራሱ በአምስት ወር ውስጥ ተፈጥሯዊ ሞት ይሞታል። አምበጣ ከተፈለፈለበት ቦታ ሞቶ አያውቅም። ለወረራ ወደ ሌላ አካባቢ ሄዶ ነው ተጨፍጭፎ የሚሞተው። የህወሃት ወረራም ከአንበጣ ጋር በተመሳሳይ እጣ ፋንታ የሚጠናቀቅ ነው። አምበጣው ሳይፈለፈል ቢገደል ጥሩ ነበር፣ ግን ቢፈለፈልም በጊዜ መጨፍጨፉ ጥሩ ነው።

የትግራይ ህዝብ ከሌላው ህዝብ በበለጠ በህወሃት በደል ደርሶበታል። ይሄን ከግንዛቤ መክተት አለብን። ጦርነቱ በኢትዮጵያዊያንና በህወሃት ብቻ ሳይሆን ከግብፆች ጋር ጭምር መሆኑን መታወቅ አለበት።

አቶ ዮሐንስ ቧያለው - ለምንሊክ ቴሌቪዥን የተናገሩት

Address

M/selam
Addis Ababa
SGS

Telephone

+251914061776

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category