Ethio vine

Ethio vine

Share

በዚህ ገፅ መነቃቀፍ ያልሆነ መረጃ ማቅረብ አይቻልም አስተማ?

26/06/2022

የአባታችን በረከታቸው መማፀናቸው ሠላምን የሰጠን።

ከዚህ በላይ ድንቅ ተአምር ምን አለ ሼር አድርጉት
ዘከርም ስጋቸው ሳይበሰብስ አፅማቸው ሳይረግፍ ፂማቸው እንኳን አንዷ ሳትነቀል በህይወት ያሉ እስኪመስል ለብዙ ዘመናት በክብር አለ
የያዙት መስቀል ሳይወድቅ የለበሱት ሳይበጣጠስ ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
መርጠህ ልጅህ ያደረከኝ ክብር ምስጋና ይግባህ
ሼር በማድረግ ይሄን ድንቅ ተአምር መስክሩ
እግዚአብሔር ከመቅሰፍቱ ይጠብቀን

የአባታችን በረከት ይደርብን🙏🙏

06/06/2022

ሶልያና እናቴ ክብር አንችን ለሠጠን ቸሩ አምላካችን።

28/05/2022

ደጉ ሳምራዊ

✝️"አጠገብህ ያለው ማን እንደሆነ ብታውቅ"

ቅዱስ አባ ቢሾይ የበቁና ክርስቶስ የሚያናግራቸው አባት ነበሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን የገዳሙ መነኮሳት አባ ቢሾይን ክርስቶስ ለኛም ይገለጥልን ዘንድ ንገሩልን ይሏቸዋል። እሳቸውም እሺ ይላሉ። ማታ ሲጸልዩ ክርስቶስ መጣ ከዛ እሷቸው ጌታ ሆይ ለወንድሞቼ መነኮሳት ተገለጥላቸው አሉት። ጌታም ቢሾይ ልጄ ነገ በተራራው ላይ በ6 ሰዓት እንደምገለጥላቸው ንገራቸው አላቸውና ተሰወረ። ቢሾይም ለመነኮሳቱ ነገሯቸው።

ከቀኑ 6 ሰዓት በሆነ ጊዜም መነኮሳቱ ክርስቶስን ለማየት ወደ ተራራ ሲሮጡ አንድ አቅመ ደካማ ሽማግሌ ተራራው ስር ቁጭ ብለው፥ "ልጆቼ እባካቹ ጌታን ላየው እሻለውና እኔንም ውሰዱኝ" እያሉ ለመኗቸው። መነኮሳቱ ግን አንተን ይዘን ታዘገየናለህ ሳናየው ታሳልፈናለህ እኛ ቸኩለናል እያሉ እያለፏቸው ሄዱ። መጨረሻ ላይ አባ ቢሾይ ሲመጡ እነዛ ሽማግሌ አባ ቢሾይን "እባክህ ውሰደኝ" አሏቸው።
አባ ቢሾይም አቅፈዋቸው ጉዞ ጀምሩ ትንሽ ቆይተውም ሽማግሌው ሰውዬ ከበዷቸው ዝቅ ብለው ቢያዩዋቸው ሽማግሌው ወደ ወጣትነት ተቀየሩ እጁና እግሩን ሲያዩት ችንካር አለው። ደነገጡ! ክርስቶስ ነው። ቢሾይ ልጄ እንዳከበርከኝ አከብርሀለው። ለመነኮሳት ወንድሞችህ ተገልጬ እንደነበርና በንቀታቸው ምክንያት እንዳለፍኳቸው ንገራቸው።

አጠገባቹ ያለውን ሳትወዱና ሳታከብሩ እኔን እንወድሃለን እናከብርሀለን ብትሉ ፍቅራቹ ውሸት ነው በላቸው ብሎ ክርስቶሰ ተሰወረ። ሰውን ስናከብር ፈጣሪ ያከብረናል ሰው የፈጣሪ አምሳል ነውና። ፈጣሪን በቀጥታ አናገኘውም በሰው ውስጥ ግን እናገኘዋለንና ሰውን እናክብር። ለዚህ ነው ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ከነዚህ ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁት ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለው ያለን!

❗አስቸኳይ መልዕክት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ|የሚስጥር ማህበሩ ሴራ በትምህርት ሚኒስትሩ...|የመጨረሻው የኢሉሚናቲዎችና የሀገሬ ፍፃሜ||ዶ/ር መስከረም ለቺሳ 27/05/2022

❗አስቸኳይ መልዕክት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ|የሚስጥር ማህበሩ ሴራ በትምህርት ሚኒስትሩ...|የመጨረሻው የኢሉሚናቲዎችና የሀገሬ ፍፃሜ||ዶ/ር መስከረም ለቺሳ አስቸኳይ መልዕክት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ|የሚስጥር ማህበሩ ሴራ በትምህርት ሚኒስትሩ...|የመጨረሻው የኢሉሚናቲዎችና የሀገሬ ፍፃሜ||ዶ/ር መስከረም ለቺሳ||አለማት ኢትዮጵያ ላይ በማሴር ለ...

27/05/2022

ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሱ ያለው ይሆናል።

#በመላው አለም ላይ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ፣ የእመቤታችን ወዳጆች ብቻ መልዕክቱን አንብባችሁ ተአምሯን ሼር አድርጉት

#በእመቤቴ ፀበይ ከበሽታዬ ተፈወስኩ

#በእንባ የታጀበው ምስክርነት

ከእህታችን አንደበት

... #እኔ የፕሮቴስታን እምነት ተከታይ ነበርኩ በዛ ላይ የ HIV በሽታም ተጠቂ ነኝ ከእለታት በአንድ ቀን ግን ከእመቤታችን ስዕለ አድህኖፊት ቆሜ ድንግን ተማፀንኳት

#እንዲህ ስልም ጠየኳት በእውነት አንቺ አማላጅ ከሆንሽ ከበሽታዬ ፈውሺኝና በአማላጅነትሽ ልታመን ስል አልቅሼ ለመንኳት

#ወዲያው በህልሜ የፃድቃኔ ማርያምን ፀበል እንድጠመቅ ነገረችኝ እኔም ሳልውል ሳላድር ፃድቃኔ ማርያም ሄጄ ፀበሏት በእምነት ተጠመኩ

#በስተመጨረሻም የነገሯትን የማትረሳ ፣ የለመኗትን የማትነሳ እናቴ ድንግል ማርያም በፍፁም አላሳፈረችኝም ፀሎትና ልመናዬን ሰማች

#ከዛም ሶስት ግዜ ተመርምሬ በደምሽ HIV የለብሽም ብለው ሀኪሞች ነገሩኝ በእንባ ታጅቤ እናቴን አመሰገንኳት

#ከሁሉም ነገር በላይ ግን ያስደሰተኝ ከበሽታው ነፃ መሆኔ አይደለም ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ እምነቴ መመለሴ ነው

#ስትል እህታችን መስክራለች

#አሁንም በድንግል ማርያም አማላጅነት አለም ይድናል

#በአማላጅነቷ የሚያምን ብቻ ሼርር ያድርግ

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

18/05/2022

የጌታዬ እናት ሰጦታችን ነሽ።

17/05/2022

አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00