ላይት ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ Light of Knowledge Academy

ላይት ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ Light of Knowledge Academy "የልጆችን አዕምሮ በማልማት ሀገርን ማልማት''

https://youtu.be/Gf8bq0gjsDk ይህን የመሰለ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ የኢትዮጲያ ችግር የሆነዉን በትወና ያሳዩንን ተማሪዎቻችንን ዩቲዩብ ላይ እየገባችሁ ተመልከቷቸዉ 🥰🥰
09/04/2025

https://youtu.be/Gf8bq0gjsDk ይህን የመሰለ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ የኢትዮጲያ ችግር የሆነዉን በትወና ያሳዩንን ተማሪዎቻችንን ዩቲዩብ ላይ እየገባችሁ ተመልከቷቸዉ 🥰🥰

light of knowledgeacademypart 1 DramaDigital kidskids training technology tutorialsfacebooktelegram group and channelyoutube social media marketingbasic tuto...

https://youtu.be/moEMc7unwok ሚያዚያ 1 2017 ዓ.ም የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ቀን ይህን ይመስል ነበር
09/04/2025

https://youtu.be/moEMc7unwok ሚያዚያ 1 2017 ዓ.ም የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ቀን ይህን ይመስል ነበር

Digital kidskids training technology tutorialsfacebooktelegram group and channelyoutube social media marketingbasic tutorialsresearchthesisproposalcreate you...

https://youtu.be/vaNXxMR6oQs     Today Spellingbee and Storytelling competition looked like this:26/07/2017 የዛሬ ዉድድር  ይህ...
04/04/2025

https://youtu.be/vaNXxMR6oQs Today Spellingbee and Storytelling competition looked like this:26/07/2017 የዛሬ ዉድድር ይህን ይመስል ነበር በጣም ደስ የሚል ቀን

Digital kidskids training technology tutorialsfacebooktelegram group and channelyoutube social media marketingbasic tutorialsresearchthesisproposalcreate you...

https://youtu.be/SWh9Ylux4bI LIght Of knowledge Academy Weekly Fitness Day ላይት ኦፍ ኖሌጅ ሳምንታዊ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ፕሮግራም
03/04/2025

https://youtu.be/SWh9Ylux4bI LIght Of knowledge Academy Weekly Fitness Day ላይት ኦፍ ኖሌጅ ሳምንታዊ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ፕሮግራም

ላይት ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ቀን:Celebrating Fitness Day at LOKA!24/07/2017E.c

*"Fun learning starts here! Explore, play, and grow at Light of Knowledge Academy. Enroll today for a brighter future!"*...
02/04/2025

*"Fun learning starts here! Explore, play, and grow at Light of Knowledge Academy. Enroll today for a brighter future!"*
ላይት ኦፍ ኖሌጅ

02/04/2025

8ኛ ክፍሎች የሙያ እና የቴክኒክ ትምህርት የተግባር ልምምድ ሲያረጉ
career and technical education (CTE)Practical Training👏👏

ተማሪዎቻችን ዛሬ የንባብ ቀን የተለያዩ መፅሃፍትን በማንበብ እያሳለፉ ነዉ፡፡Reading Day 23/07/2017E.c
01/04/2025

ተማሪዎቻችን ዛሬ የንባብ ቀን የተለያዩ መፅሃፍትን በማንበብ እያሳለፉ ነዉ፡፡
Reading Day 23/07/2017E.c

Download the Child Reading Book in Colorful Library Scene Footage 55347311 royalty-free Stock Video from Vecteezy and explore thousands of other stock footage clips!

31/03/2025

የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች የክወናና እይታ ጥበብ ትምህርት በተግባር በመስራት ላይ
መጋቢት/2017ዓ.ም
students in action learning visual arts
March/2017

  ፡ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እያለ ፡በዓሉ የመተሳሰብ ፤የመደጋገፍና የፍቅር እንዲያደርግልን ይመኛል፡፡ 🙏🙏🙏
29/03/2025

፡ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እያለ ፡በዓሉ የመተሳሰብ ፤የመደጋገፍና የፍቅር እንዲያደርግልን ይመኛል፡፡ 🙏🙏🙏

25/03/2025
 ፧እሁድ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ የሚከናወነው የተማሪ ቤተሰብና የትምህርት ቤት ሰራኞች ውይይት ስለ ሰርቪስ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ስለተማሪዎቻችን የጤና አጠባበቅ ፤የመማር ማስተማር  ሂደት ፤...
20/09/2024

እሁድ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ የሚከናወነው የተማሪ ቤተሰብና የትምህርት ቤት ሰራኞች ውይይት ስለ ሰርቪስ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ስለተማሪዎቻችን የጤና አጠባበቅ ፤የመማር ማስተማር ሂደት ፤ስለ ሰርቪስ አገልግሎት እና አጠቃላይ ስለ ልጆቻችን ትምህርት ጉዳይ ውይይት የምናረግበት እና ሀሳብ አስተያየት የምንለዋወጥበት ስብሰባ ሲሆን ፤ወላጆችም ስለልጆቻችሁ የትምህርት ጉዳይ 1 ሰዓት ሰጥታችሁ ተቋማችን በመገኘት ለሀሳባችን መሳካት ቀና ሀሳብ አስተያየታችሁን በመለገስ የድርሻችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና ጥሪ እናቀርባለን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ላይት ኦፍ ኖሌጅ አካዳሚ Light of Knowledge Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share