Zion Mission Center - ጽዮን ሚሽን ሴንተር

Zion Mission Center - ጽዮን ሚሽን ሴንተር ከ ዘፍጥረት እስከ ዩሐንስ ራዕይ ድረስ በጥልቀት ይማራሉ ከፍ ያለ መረዳትን ይካናሉ

እንዲሁም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ወደኛ ብቅ ይበሉ ወይም በ +251912089829 ይደውሉልን

እንኳን ደስ አለዎት!!! ነፃ የስነ መለኮት(Theology) መማር ይፈልጋሉጽዮን ሚሽን ሴንተር (Zion Mission Center)በአዲስ አበባ በሚገኙት የ ትምህርት ማዕከሎቻችን 20 ...
19/09/2024

እንኳን ደስ አለዎት!!! 
ነፃ የስነ መለኮት(Theology) መማር ይፈልጋሉ
ጽዮን ሚሽን ሴንተር (Zion Mission Center)
በአዲስ አበባ በሚገኙት የ ትምህርት ማዕከሎቻችን 20 ጊዜ ተማሪዎችን ያስመረቅን ሲሆን አሁንም ለ 200(ሁለት መቶ) የ ስነ መለኮት ተማሪዎች ነፃ እድል አመቻችተናል
የ አራት ወር ትምህርት ሲሆን በ አማርኛ የሚሰጥ ነው, ፈጥነው ይመዝገቡ
የ ትምህርት ፕሮግራሞቻችን:- #የቀን ፈረቃ እና #የማታ ፈረቃ ~ በአንዱ ፈረቃ ተመዝግበው መማር ይችላሉ
የ ቀን ፈረቃ:- ከ 7:00 ሰአት - 8:30 ሰአት ድረስ
በሳምንት 6 ቀን
~ሰኞ
~ማክሰኞ
~ረቡዕ
~ሐሙስ
~አርብ
~ቅዳሜ
የማታ ፈረቃ:- ከ 12:00 ሰአት - 1:30 ሰአት ድረስ
በሳምንት 6 ቀን
~ሰኞ
~ማክሰኞ
~ረቡዕ
~ሐሙስ
~አርብ
~ቅዳሜ
አድራሻችን:- አዲስ አበባ ስታዲየም, ከ ቤተዛታ ሆስፒታል ከፍ ብሎ AN international business center ህንፃ ላይ 6ተኛ ፎቅ ወይም በ 0955807158 ይደውሉልን
በ ቴሌግራም ያናግሩን :- https://t.me/Zion8655

Address

አዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ, ከ ቤተዛታ ሆስፒታል አለፍ ብሎ, አን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ሴንተር 6ተኛ ፎቅ
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zion Mission Center - ጽዮን ሚሽን ሴንተር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share