18/11/2013
ይህ ገጽ የኢትዮጵያውያን የመጽሐፍት ክለብ ነው፡፡ በእዚህ ገጽ አመካኝነት በመጽሃፍት ዙሪያ መረጃ እንቀያየራለን፡፡ ሃሳብ እንለዋወጣለን፡፡ መድረኮችን በመፍጠር በመጽሃፍት ላይ ገንቢ ሙግት እናደርጋለን፡፡ መጽሃፍትን በማንበብ እውቀትን ያግኙ፣ ህሊናዎትን በመጠቀም ለመልካም ስራ ይጠቀሙበት፡፡
እንኳን ወደ ገጻችን መጡ፡፡ ይህ ገጽ የኢትዮጵያውያን የመጽሐፍት ክለብ ነው፡፡ በእዚህ ገጽ አመካኝነት በመጽሃፍት ዙሪያ መረጃ እንቀያየራለን፡፡ ሃሳብ እንለዋወጣለን፡፡ መድረኮችን በመፍጠር በመጽሃፍት ላይ ገንቢ ሙግት እናደርጋለን፡፡ መጽሃፍትን በማንበብ እውቀትን ያግኙ፣ ህሊናዎትን በመጠቀም ለመልካም ስራ ይጠቀሙበት፡፡ በድጋሚ እንኳን ወደ ገጻችን መጡ፡፡