18/05/2026
ይህንን ያውቁ ኖሯል?
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ #የመራጮችዝርዝር
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
የመራጮች ትምህርትና መረጃ መስጫ ገፅ
18/05/2026
ይህንን ያውቁ ኖሯል?
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ #የመራጮችዝርዝር
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
02/05/2026
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ናችሁ?
ከታች በተቀመጠው መመሪያ መሰረት ለመራጭነት ተመዝግቧችኋል?
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ #ለመራጭነትምዝገባ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
22/04/2026
ዛሬ ይጠናቀቃል!
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!
በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ ራስዎን ለመራጭነት ይመዝግቡ!
● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC
● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም
●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።
የዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ተግባራዊ የሚደረግባቸውን ምርጫ ጣቢያዎች በአስተያየት መስጫ ሣጥን ውስጥ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኛሉ። በቀሪ ምርጫ ጣቢያዎች የማንዋል የምዝገባ ሥርዓት ተግባራዊ ይሆናል።
የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ቀሩት!
ዛሬውኑ የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም ለመራጭነት ይመዝገቡ!
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ
@
14/04/2026
በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ እንደመራጭ ለመሳተፍ የመራጮች ካርድን መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በሚኖሩበት አካባቢ የሚገኝ የምርጫ ጣቢያ ጎራ በማለት ዛሬውኑ ለመራጭነት ይመዝገቡ፡፡
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
07/04/2026
የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 18፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል፡፡
ዛሬውኑ የመራጭነት ካርድዎን ይያዙ፡፡
#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ
03/04/2026
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ የተስተዋለ የሕግ ጥሠትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ
31/03/2026
የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሰባት ቀናት ቀርተውታል፡፡ ታዲያ እርስዎስ የመራጭነት ካርድዎን ይዘዋል?
እስካሁን ካርድዎን ካልያዙ አሁኑኑ የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር አውርደው ከዚህ በታች በተያያዘው መግለጫ ቅደም ተከተሉን ጠብቀው ለመራጭነት ይመዝገቡ፡፡
#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
27/03/2026
የመራጮች ምዝገባ ቀኑ እየሄደ ነው፤ ዛሬውኑ በስልክሽ ምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በምትኖሪበት አካባቢ በሚገኝ የምርጫ ጣቢያ ጎራ በማለት ለመራጭነት ተመዝገቢ! የምርጫ ካርድሽንም ወስደሽ ምረጪ፡፡
#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
22/03/2026
የመራጭነት ምዝገባ ለአንድ ወር ብቻ እንደሚቆይ ያውቃሉ?
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች ምዝገባ የሚቆየው ለ1 ወር ብቻ ሲሆን ምዝገባውም ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ መጋቢት 28/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
በመሆኑም የመራጮች ምዝገባ የሚካሄድበት ጊዜ አጭር መሆኑን አስተውለው ዛሬውኑ ለመራጭነት ይመዝገቡ!
#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #በምርጫብቻ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support
19/03/2026
የምርጫ ካርድዎን ይዘዋል?
ቀኑ እየሄደ ስለሆነ ፈጠን ብለው ለመራጭነት ይመዝገቡ፤ የምርጫ ካርድዎን ይያዙ።መብትዎን ያስከብሩ።
ለሁላችንም የምትሆን ሀገርን በጋራ እንገንባ!
#ምርጫኢትዮጵያ #የእኔድምጽ #የዜግነትንቁተሳትፎ #ምርጫዬ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support