ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም

ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ✨እንኳን ወደ ፍፁም የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በደህና መጡ! 🔧 በኤሌክትሮኒክስ፣ በመሳሪያዎች እና በሌሎችም ጥገናዎች ላይ ባለሙያ ይሁኑ! እውቀትን ያግኙ፣ ስራዎን ያሳድጉ እና አዳዲስ እድሎችን ይክፈቱ። ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል!🎉🎉🎉

📲  በ 0911349966 ወይም  በ 091 155 0523 ይደውሉ አረብ ሀገር ለስራ ለመጓዝ የ COC ማረጋገጫ አስፈላጊ ነውበፍፁም ታመነ የውጭ ሀገር ሙያ ማሰልጠኛ ተቋምይምጡ በተግባራዊ ስል...
15/04/2026

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ
አረብ ሀገር ለስራ ለመጓዝ የ COC ማረጋገጫ
አስፈላጊ ነው
በፍፁም ታመነ የውጭ ሀገር ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም
ይምጡ በተግባራዊ ስልጠና ችሎታዎን ያዳብሩ
ትምህርቶቻችን፡
✨ አርቢያን መጅሊስ ማጽዳት እና ማስተካከል
✨የተለያዩ ሶፋዎችን ማጽዳት
✨ምግብ አሰራር እና አቀራረብ
✨ አልጋ ማንጠፍ እና ማሰናዳት
✨ልብስ ማጠብ አና መተኮስ
✨አረብኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ እናስተምራለን
እነዚህን ና ሌሎች ትምህርቶችን ይማሩ
አዳዲስ እድሎችንም ይክፈቱ
እኛው ጋ ፈትነን COC ሰርተፍኬት እንሰጣለን
ሁሉንም ትምርቶች በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

//እሁድን 1 ላይ// is a vibrant, magazine style entertainment show that airs every Sunday at midday, bringing viewers a mix of stories, culture, and ...

30/03/2026
30/03/2026

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ
አረብ ሀገር ለስራ ለመጓዝ የ COC ማረጋገጫ
አስፈላጊ ነው
በፍፁም ታመነ የውጭ ሀገር ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም
ይምጡ በተግባራዊ ስልጠና ችሎታዎን ያዳብሩ
ትምህርቶቻችን፡
✨ አርቢያን መጅሊስ ማጽዳት እና ማስተካከል
✨የተለያዩ ሶፋዎችን ማጽዳት
✨ምግብ አሰራር እና አቀራረብ
✨ አልጋ ማንጠፍ እና ማሰናዳት
✨ልብስ ማጠብ አና መተኮስ
✨አረብኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ እናስተምራለን
እነዚህን ና ሌሎች ትምህርቶችን ይማሩ
አዳዲስ እድሎችንም ይክፈቱ
እኛው ጋ ፈትነን COC ሰርተፍኬት እንሰጣለን
ሁሉንም ትምርቶች በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

አድቫንስ የኮምፒዉተር ሀርድ ዌር እና ኔትወርኪንግ ጥገናጥራት ያለዉ ስልጠና በአጭር ጊዜ በአነስተኛ ክፍያ ተምረዉ ወደ ስራ አለም ይቀላቀሉሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎ...
11/03/2026

አድቫንስ የኮምፒዉተር ሀርድ ዌር እና ኔትወርኪንግ ጥገና
ጥራት ያለዉ ስልጠና በአጭር ጊዜ በአነስተኛ ክፍያ ተምረዉ ወደ ስራ አለም ይቀላቀሉ

ሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይሰጣል

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ
ሁሉንም ትምርቶቻችንን በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

10/03/2026

ፍፁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም
 የኮምፒዉተር እና ኔትወርኪንግ ጥገና
 የቢሮ ማሽኖች ጥገና
 የሞባይልና ስማርት ስልኮችን ጥገና
 ሴኪዮሪቲ ካሜራ ኢንስታሌሽን
እና ሌሎች ትምህርቶችን ተምረዉ ወደ ስራ
አለም ይቀላቀሉ

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ
ሁሉንም ትምርቶቻችንን በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋምወደ ዉጭ ሀገር ለሚሄዱ የስራ ት/ት ስልጠና አስተምረን በራሳችን ተቋም መዝነን እና ስመዘግባለንበጥገናዉ ዘርፍ              ✨ በ...
26/01/2026

ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም

ወደ ዉጭ ሀገር ለሚሄዱ የስራ ት/ት ስልጠና አስተምረን በራሳችን ተቋም መዝነን እና ስመዘግባለን

በጥገናዉ ዘርፍ
✨ በ ባዮሜድካል ጥገና
✨የኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና (ጂፓስና የዲሽ ሬሲቨር፤ሲአርቲ(CRT)፤ኤልሲዲ(LCD)፤ለኢዲ(LED) ቴሌቭዥን(TV)፤ እና ኤሲ ኮንዲሺኒንግ(AC) ጨምሮ
✨የቢሮ ማሽኖች ጥገና ፤- ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፤ ፕሪንተር፤ፋክስ፤ ኤልሲዲ ፕሮጀክተር እና ስካነር ጥገና ጨምሮ
✨ የኮምፒዉተር እና ኔትወርኪንግ ጥገና፤- አድቫንስድ ኮምፒዉተር ሀርድ ዌር እና ሶፍትዌር ጥገና ላፕቶፕን ጨምሮ እንዲሁም ለኢዲ ሞኒተር ፓወር ሰፕላይ ጥገናና ሰርቨር ቤዝድ ኔትወርኪንግ
✨የሞባይልና ስማርት ስልኮችን ጥገና
✨ፍሪጅ፤ ላዉንደርይ፤ ጀኔረተር፤ ማይክሮዌቭ እና ኦቨን ጥገና
✨የኦድዮ ቪድዮ ዕቃዎች ጥገና
✨ሴኪዮሪቲ ካሜራ ኢንስታሌሽን
✨የቧንቧ ስራ እና ጥገና ሙያ

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ

ሁሉንም ትምርቶቻችንን በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ!ፍፁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሠላምና ...
19/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ!
ፍፁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛል፡፡
መልካም የጥምቀት በዓል!

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሠላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል!
07/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሠላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!

⚠️ለጥንቃቄ ⚠️ 🚨የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም ቪዛ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም! ✅የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለዜጎች ዘላቂና ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠ...
16/11/2025

⚠️ለጥንቃቄ ⚠️

🚨የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም ቪዛ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም!

✅የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለዜጎች ዘላቂና ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡

በዚህም በሀገር ውስጥ፣ በውጭ ሀገር እና በርቀት የሥራ ዕድሎች ያሉ አማራጮችን ሁሉ አሟጦ ለመጠቀም በየደረጃው ሰፊ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ተጨባጭና ተስፋ ሰጪ ውጤቶችም ተገኝተውበታል፡፡

🚨ከአሳሳች ማስታወቂያዎች ራስዎን ይጠብቁ

✅ህገወጦች ካናዳና🇨🇦 አውሮፓን🇪🇺 ጨምሮ የሁለትዮሽ ስምምነት ወዳልተገባባቸው ሀገራት እንልካለን የሚሉ አሳሳች ማስታወቂያዎችን እያሰራጩ ይገኛል፡፡ ይህም ዜጎችንን ላልተገባ እንዲሁም ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር የሚዳርግና ህይወትዎን ለከፋ አደጋ የሚያጋልጥ ነው፡፡

✅እርስዎም በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለመሆን ላላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዲሁም ለከፋ አደጋ ከሚዳርግዎ ከህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እራስዎን እንዲጠብቁ እያሳወቅን የሚከተሉትን መረጃዎች ልብ እንዲሉ እናሳስባለን!

🌍 የሁለትዮሽ ስምምነት የተገባባቸው ሀገራት የትኞቹ ናቸው ❓

✅ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመዳረሻ ሀገራትን ለማስፋትና ህጋዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ለመዘርጋት ባደረገው ጥረት ስድስት ሀገራት ጋር ሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ እነዚህም 👇

1️⃣ሳዑዲ አረቢያ🇸🇦
2️⃣የተባበሩት አረብ ኤሚሬት🇦🇪
3️⃣ዮርዳኖስ🇯🇴
4️⃣ሊባኖስ🇱🇧
5️⃣ኳታር🇶🇦 እና
6️⃣ኩዌት🇰🇼 ናቸው፡፡

📢ልብ ይበሉ

❌ ከላይ ከተጠቀሱት 6 ሀገራት ውጪ አሁን ላይ ህጋዊ የሥራ ስምሪት የሚሰጥባቸው ሀገራት የሉም፡፡

✅ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከሀገራት ጋር ሳይሆን የሀገራቸው ህግ በሚፈቅድላቸው ከተለያዩ ካምፓኒዎች ጋር በተፈራረመው ስምምነት መሰረት ከላይ ከተጠቀሱት 6 ሀገራት በተጨማሪ ወደተለያዩ ሀገራት ህጋዊ የሥራ ስምሪት ይሰጣል።

✅ይህም በሚኒስቴር መስሪያቤቱ #ብቻ የሚሰጥ ስምሪት ነው። ለዚህ አይነቱ ስምሪት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም ኤጀንሲም፣ የቪዛ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም።

✍️ህጋዊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለመሆን👇

📚ወቅታዊና በቂ መረጃ ይኑርዎ! ለዚህም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊ ድረ-ገጽን፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽን፣ የብሔራዊ መገናኛ ብዙሃንን🎙እና ተዓማኒነት ያላቸው ሌሎች የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትን እንደ መረጃ ምንጭነት ይጠቀሙ፡፡ አልያም አቅራቢያዎ በሚገኙ የክልል፣ የከተማ አስተዳደርና በየደረጃው ያሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መዋቅሮች በመገኘት መረጃ ማግኘት ይችላሉ!

🛑አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የህግ አስከባሪ አካላትና በየደረጃው ለሚገኝ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መዋቅር ያሳውቁ❗️

☎️በዘርፉ ላልዎት ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 9138 ነፃ የስልክ መስመርን ይጠቀሙ

✔️ልብ ይበሉ❗️
✅በወጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለመሆን የሚሰጠውን ስልጠና🛂 መውሰድና ብቃትዎን በምዘና ማረጋገጥ ይኖርብዎታል፣

✅የምዘናው ዋና ዓላማ እርስዎን ብቁና ተወዳዳሪ ማድረግ ነውና ተመዝነው ብቃትዎን ያረጋግጡ! ለስኬትዎ ከወዲሁ መንገድዎን ያመቻቹ!

✅በመንግስት ተቋማት በሚሰጠው ስልጠናና የብቃት ምዘና ምንም አይነት ክፍያ አይከፈልም፣

📢 ይህን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ♻️

✅ይህንን መረጃ በማጋራት ሌሎችም ላላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳይጋለጡ ያድርጉ❗️


#ህጋዊአማራጭ #ደህንነቱየተጠበቀሥራስምሪት

ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡
ህዳር 7፤ 2017
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE
ቴሌግራም፦ https://t.me/fdre_mols
ዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y
ቲክቶክ:- tiktok.com/
ሊንክዲን፡- https://www.linkedin.com/.../ministry-of-labor-skill-fdre/

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
03/11/2025

ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Fitsum Beauty Academy
ኑ ይቀላቀሉን እና ከምርጦች ተማሩ! ለውበት ያለዎትን ፍላጎት ወደ እውነተኛ ችሎታ እና ወደ ስኬታማ ስራ ይቀይሩ
✨ሜካፕ
✨ጥፍር
✨አይላሽ
✨ዋክስ
✨ኦምብሬ
✨ሂና
📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ
ሁሉንም ትምርቶቻችንን በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

የኮምፒዉተር እና ኔትወርኪንግ ጥገናበኮምፒዩተር እና ኔትዎርኪንግ ጥገና ኮርስ የቴክኖሎጂ ችሎታዎን ያሳድጉ።የኮምፒውተር ሲስተሞችን እና ኔትወርኮችን መላ መፈለግ፣ መጠገን እና በአግባቡ ማቆየት...
20/10/2025

የኮምፒዉተር እና ኔትወርኪንግ ጥገና
በኮምፒዩተር እና ኔትዎርኪንግ ጥገና ኮርስ የቴክኖሎጂ ችሎታዎን ያሳድጉ።የኮምፒውተር ሲስተሞችን እና ኔትወርኮችን መላ መፈለግ፣ መጠገን እና በአግባቡ ማቆየት ይማሩ።
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች
ኮምፒዉተር ሀርድ ዌር
ሶፍትዌር ጥገና
ላፕቶፕን ጥገና
ለኢዲ ሞኒተር ፓወር
ሰርቨር ቤዝድ ኔትወርኪንግ
ሴኪዮሪቲ ካሜራ ኢንስታሌሽን

📲 በ 0911349966 ወይም በ 091 155 0523 ይደውሉ

ሁሉንም ትምርቶቻችንን በተግባራዊ መንገድ ይማሩ
🚀 የ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ እና የእድል በሮችን ይክፈቱ🌟
📍አድራሻችን: ቁጥር 1. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45,46
ቁጥር 2. ለቡ መብራት ጅግዳን ኮሌጅ ዉስጥ

Address

ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 45, 46
Addis Ababa
1000

Telephone

+251911349966

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ፍፁም የአረብ ሀገር እና የቴክኒክ ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም:

Shortcuts

Share

Category