29/06/2020
ለመፍረድ አንቸኩል!! መልካም ቀን!!
የወረበሎ አጠቃላይ አ/ደ/ት/ቤት ትዝታወች ወረበሎ -አዳል ቡኸሬ
29/06/2020
ለመፍረድ አንቸኩል!! መልካም ቀን!!
16/06/2020
😀👇
ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ …” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡
ሚስትም ተበሳጭታ፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” .
ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ … ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤
ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …”
ሚስት፦ “ስንት ሆነው ነው የሚመጡት?”
ባል፦“እሱንስ አልጠየኳቸውም … እንዲሁ እንመጣለን ሲሉ እሺ አልኩ እንጂ …”
ሚስት፦“ታዲያ የመጡ እንደሆነሳ?”
ባል፦“አይ! … እንድንዘጋጅ ብዬ ነው፡፡ መቼስ እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል …”
ሚስት፦“እኔ ምንም የማዘጋጀው የለኝም … ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል … አዲስ አይደሉም … ”
ባል፦“የሚገዛም ነገር ካስፈለገም ልገዛዛና ሰርተን እንጠብቃቸው እንጂ”
ሚስት፦“ምንም አያስፈልግም … ያለውን ይቀምሳሉ” .
ባል፦“ምን አለ …”
ሚስት፦ “ውሃስ ቢሆን … ሌላ የማዘጋጀው የለኝም!” .
ባል፦“ኧረ ተይ … ሰው አለን ብለው አይደል ወደኛ መምጣታቸው
… እንደገቡ እንኳ የሚቀማምሱት ብናዘጋጅ አይሻልም …”
ሚስት፦“ይምጡና ያለውን አቀርብላቸዋለሁ" .
ይችኑ እንደተባባሉ ነጋ፡፡ ባልም በማለዳ ተነስቶ የቤቱን ሁኔታ ሲያይ ምንም የለም … ቁርስም የለም … ጭጭ … ጭጭ …
ሚስትም ለጥ ብላ እንደተኛች አረፈደች፡፡ ባል ሹልክ ብሎ ወጣ፡፡
ወዲያው የሚስት እናት፣ አባት እና ሌሎችም ተሰባስበው ከተፍ አሉ፡፡ ደንግጣ ተነስታ ተቀበለቻቸውና ወደ ባል ደወለች …
ሚስት፦“ለምንድነው ዘመዶችሽ ይመጣሉ ብለህ ያልነገርከኝ” .
ባል፦“እንዴ! ነገሬሽ …”
ሚስት፦ “ዘመዶቼ ይመጣሉ ነውኮ ያልከኝ!”
ባል፦“አዎ! ያው ያንቺ ዘመዶችስ የኔ ማለት አይደሉ እንዴ!” .
ሚስት፦“እሺ አሁን ምን ላድርጋቸው”
ባል፦“ሌላ ምን ታደርጊያቸዋለች አስተናግጃቸው እንጂ” .
ሚስት፦“የተዘጋጀ ደህና ነገር የለማ”
ባል፦“ታዲያ ምን ይሻላል?”
ሚስት“በቃ … ከምግብ ቤትም ቢሆን የሚበላ ነገር ገዛዝተህ ና እንጂ …”
ባል፦“እኔ እንኳ አሁን መምጣት አልችልም፤ እቆያለሁ … አንቺን ምን አስጨነቀሽ … ለቤቱ እንደሆነ አዲስ አይደሉ … ያለውን ነገር ስጫቸው”
ሚስት፦“ምንም ነገር የለምኮ!”
ባል፦“ … ውሃም ቢሆን ስጫቸው … 😂
መልካምነት ለራስ ነው።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) ውስጥ ላሉ ህሙማን እየተሰጡ ያሉ መድሀኒቶች
1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph
የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር
እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።
06/06/2020
✍ ጣናን የመታደግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ 💚💛❤️
💚 ጣና ሐይቅ የኔ ነው !! 💚
💛 ጣና ሐይቅ የአንተ ነው !! 💛
❤ ጣና ሐይቅ የአንቺ ነው !! ❤
💚 ጣና ሐይቅ የሁላችንንም ነው !! ❤
_ዓ_ም
:00_ላይ
💚 በፌስቡክ
💛 በቴሌግራም
❤ በኢንስታግራም
💚 በዮቲዮብ
★ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች ስለ ጣና እንጮኸለን፡፡
..
☞ ይህንን መልዕክት በውስጥ መስመር ለወዳጆቻችሁ አድርሱ ...
✔ ዛሬ ቅዳሜ ልክ ከቀኑ 7:00 የሚፖሰት ...
💚 ጣና ሐይቅ የኔ ነው !! 💚
💛 ጣና ሐይቅ የአንተ ነው !! 💛
❤ ጣና ሐይቅ የአንቺ ነው !! ❤
💚 ጣና ሐይቅ የሁላችንንም ነው !! ❤
♦ ለጣና መልካም ጤና!!
30/05/2020