Don Bosco Catholic TVET Institute - Bosco Children

Don Bosco Catholic TVET Institute - Bosco Children Deliver quality basic technical and vocational training for life with holistic personal development.

Filling skill gaps of professionals for local companies in different streams of technology. Offer services for children and youth psychosocial support.

22/07/2026
ዛሬ በዶንቦስኮ ልጆች በi lead project ሲሰለጥኑ የነበረው የኤሌትሪክ ባለሞያ በIGA በተደረገለት የ ባንክ ብድር እንዲሁም ለስራ የሚሆኑትን እቃዎች በተቋማችን ያስረከብን መሆኑን እን...
22/07/2026

ዛሬ በዶንቦስኮ ልጆች በi lead project ሲሰለጥኑ የነበረው የኤሌትሪክ ባለሞያ በIGA በተደረገለት የ ባንክ ብድር እንዲሁም ለስራ የሚሆኑትን እቃዎች በተቋማችን ያስረከብን መሆኑን እንዲሁም የተሰማውን ደስታ እና አስተያየትም ገልጿል

ዛሬ በተቋማችን ከሞያ ባሻገር በሚል ጥሩ የሆነ የህይወት ክህሎት ጨዋታ ስንጫወት እንዲሁም በሰልጣኞች ዘንድ ደስ የሚል መንፈስ ፉክክር ያለበት ሲሆን የተሻለውጤት ለማስመዝገብ ሰልጣኞች የተቻላ...
22/07/2026

ዛሬ በተቋማችን ከሞያ ባሻገር በሚል ጥሩ የሆነ የህይወት ክህሎት ጨዋታ ስንጫወት እንዲሁም በሰልጣኞች ዘንድ ደስ የሚል መንፈስ ፉክክር ያለበት ሲሆን የተሻለውጤት ለማስመዝገብ ሰልጣኞች የተቻላቸውን አድርገዋል

የክረምት 30ኛ ዙር ሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ጨዋታ ደስ በሚል እንደከሁም ፉክክር የነበረው ጨዋታ ነበር ሰልጣኞችም በጨዋታው ተደስተዋል አሸንፈዋል ተዝናንተዋል
20/07/2026

የክረምት 30ኛ ዙር ሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ጨዋታ ደስ በሚል እንደከሁም ፉክክር የነበረው ጨዋታ ነበር ሰልጣኞችም በጨዋታው ተደስተዋል አሸንፈዋል ተዝናንተዋል

20/07/2026
በዛሬው እለትየህይወት ክህሎት ጨዋታ ደስ በሚል እንዲሁም ፉክክር በተሞላበት መልኩ ተካሒዷል
17/07/2026

በዛሬው እለትየህይወት ክህሎት ጨዋታ ደስ በሚል እንዲሁም ፉክክር በተሞላበት መልኩ ተካሒዷል

Address

Https://www. Google. Com/maps/place/Bosco+Children+Center
Addis Ababa
00000

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251913016036

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Don Bosco Catholic TVET Institute - Bosco Children posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Don Bosco Catholic TVET Institute - Bosco Children:

Shortcuts

Share

Category