Repi pre,primary and middle school

Repi pre,primary and middle school Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Repi pre,primary and middle school, School, Addis Abeba, Addis Ababa.

📚 Shaping Bright Futures
👧 Repi Pre • Primary • Middle School
🌟 Learn • Grow • Shine "ጥራት ባለው ትምህርት፣ በስነ-ምግባር እና በፈጠራ የታነጸ ብቁ ትውልድን ማፍራት! ከቅድመ-መደበኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ (Grade 1-8) ትምህርት የምንሰጥበት፣ ለተማሪዎች ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የትምህርት ተቋም

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ👇👇👇👇ለበለጠ  መረጃtiktok.com/ ይጎብኙ
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ
👇👇👇👇
ለበለጠ መረጃ
tiktok.com/ ይጎብኙ

23/05/2026

tiktok.com/follow ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
23/05/2026

tiktok.com/
follow ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

560 Followers, 0 Following, 575 Likes - Watch awesome short videos created by repi primary and middle school

04/05/2026
ቀን :- 22/08/2018 ዓ.ምየክፍለ ከተማ እና የወረዳ 11 አመራሮችና ባለሞያዎች እንዲሁም አንጋፋው አምባሳደር አርቲስት ሻምበል ስዩም በተገኙበት የቆሻሻ አወጋገድን አስመልክቶ ለትምህርት...
30/04/2026

ቀን :- 22/08/2018 ዓ.ም

የክፍለ ከተማ እና የወረዳ 11 አመራሮችና ባለሞያዎች እንዲሁም አንጋፋው አምባሳደር አርቲስት ሻምበል ስዩም በተገኙበት የቆሻሻ አወጋገድን አስመልክቶ ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ሰራተኞች ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ፔስታልን ሊተኩ የሚችሉ 50 ቦርሳዎች እንዲሁም ለሚያስተባብሩ ተማሪዎች 10 የበጎ ፍቃደኞች አንፀባራቂ ልብሶች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ ሲሆን በዕለቱ ከወንዝ ዳርቻ ፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ በተማሪዎች የችሎት ድራማ ቀርቧል።

#ሪጲ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ::በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን ! #ረጲ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ::

በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !

#ረጲ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Repi pre,primary and middle school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category