21/08/2018
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትንሣዔዋ ፍልሰቷ እርገቷ ሁላችሁንም አደረሳችሁ።
ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርት "በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።"
==SHARE SHARE
መዝሙር 44(45)
9 የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።
10 ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤
11 ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና።
Psalm 44 (45)
9 Kings' daughters were among thy honourable women: upon thy right hand did stand the queen in gold of Ophir.
10 Hearken, O daughter, and consider, and incline thine ear; forget also thine own people, and thy father's house;
11 So shall the king greatly desire thy beauty: for he is thy Lord; and worship thou him.
Psalm 44(45) 9 የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። 9 Kings' daughters were among thy honourable women: upon thy right hand...