Addis Astemari

Call Website Contact the school

Addis Astemari የእንግሊዝኛ ስልጠና ለህፃናትና ለአዋቂዎች
ከመሰረቱ የሚጀምር ስልታዊ ትምህርት በባለሙያ መምህራን። ተጨባጭ ለውጥ ያግኙ።
ይደዉሉ: 0942221490

How to Introduce Yourself in English (ራሴን ማስተዋወቅ)
04/06/2026

How to Introduce Yourself in English (ራሴን ማስተዋወቅ)

የዛሬውን ትምህርት ስለወደዱት እናመሰግናለን! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ራስን በቀላሉ እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚቻ...

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትምህርቶችን የያዘው የአዲስ አስማሪ (Addis...
25/05/2026

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትምህርቶችን የያዘው የአዲስ አስማሪ (Addis Astemari) መተግበሪያ ምርጥ ምርጫዎ ነው!

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱና የቋንቋ ችሎታዎን ማደሳደግ ይጀምሩ:
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisastemari.learn&hl=en

እንግሊዝኛዎን ደረጃ በደረጃ ያሳድጉ! 🇬🇧✨የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትም...
25/05/2026

እንግሊዝኛዎን ደረጃ በደረጃ ያሳድጉ! 🇬🇧✨

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ?

ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትምህርቶችን የያዘው የአዲስ አስማሪ (Addis Astemari) መተግበሪያ ምርጥ ምርጫዎ ነው!🌟

መተግበሪያው ምን ይዞልዎ ቀርቧል?

1. ደረጃቸውን የጠበቁ የቪዲዮ ትምህርቶች፦ በራስዎ ፍጥነት የሚከታተሏቸው ግልጽ ማብራሪያዎች

2. ከኢንተርኔት ውጪ የሚሰራ (Offline Mode)፦ ትምህርቶችን አንዴ አውርደው (Download) ያለ ኢንተርኔት በየትኛውም ቦታ መማር የሚያስችሉ
3. የክህሎት መመዘኛ ጥያቄዎች (Quizzes)፦ ከእያንዳንዱ ትምህርት በኋላ እውቀትዎን የሚፈትኑበት

4. ቀላል ክፍያ፦ በቴሌብር (Telebirr) እና በሲቢኢ ብር (CBE Birr) በቀላሉ ኮርሶችን መግዛት የሚያስችል

5. የምስክር ወረቀት (Certificates)፦ ኮርሶችን ሲያጠናቅቁ የሚሰጥ እውቅና

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱና የቋንቋ ችሎታዎን ማደሳግ ይጀምሩ:👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisastemari.learn&hl=en

🎉 we earned the emerging talent badge this week, recognising us for creating engaging content that sparks an interest am...
05/04/2026

🎉 we earned the emerging talent badge this week, recognising us for creating engaging content that sparks an interest among our students

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለ ጊዜ ስንናገር የምንጠቀማቸው "Prepositions" (መስተዋድድ) የትኞቹ ናቸው? ‘In’፣ ‘on’ እና ‘at’ መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ለነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች ም...
05/04/2026

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለ ጊዜ ስንናገር የምንጠቀማቸው "Prepositions" (መስተዋድድ) የትኞቹ ናቸው? ‘In’፣ ‘on’ እና ‘at’ መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ለነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ አጭርና ግልጽ ማብራሪያ እነሆ።

https://learn.addisastemari.com/am/blogs/69d10f34c0ddfca7c2d1d705?v=4

23/02/2026

እንግሊዝኛን በትክክለኛ መንገድ ይማሩ!

​የዛሬው አጭር ትምህርት እነሆ - ቀላል፣ ግልጽ እና ተግባራዊ።

​ትምህርቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፣ ለተጨማሪ ተመሳሳይ ስልጠናዎች ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡

🔗 learn.addisastemari.com/am

​ #እንግሊዝኛንይማሩ #የእንግሊዝኛጠቃሚመረጃዎች #ትምህርት #አዲስአስተማሪ

21/01/2026

Grammar doesn’t have to be scary 😅
Here’s a simple explanation that ACTUALLY makes sense.
Save this to review later!

10/01/2026

Want to sound more confident in English?
Learn and use this 🔥
Save this video if it helped 😊

የእንግሊዝኛ ስልጠና ለህፃናትና ለአዋቂዎችከመሰረቱ የሚጀምር የእንግሊዘኛ ትምህርት በባለሙያ መምህራን። ተጨባጭ ለውጥ ያግኙ!!ይደዉሉ: +251942221490ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ።https:...
10/01/2026

የእንግሊዝኛ ስልጠና ለህፃናትና ለአዋቂዎች
ከመሰረቱ የሚጀምር የእንግሊዘኛ ትምህርት በባለሙያ መምህራን።
ተጨባጭ ለውጥ ያግኙ!!
ይደዉሉ: +251942221490
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://learn.addisastemari.com/

Address

Hayehulet
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Astemari posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Addis Astemari:

Shortcuts

Share