ኢትዮ ክርስቲያን

ኢትዮ ክርስቲያን

Share

ሰላም

17/05/2022

“በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።”
— መዝሙር 91፥1

Photos from ኢትዮ ክርስቲያን's post 01/05/2022

“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
— ዮሐንስ 14፥27

01/05/2022

“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
— ዮሐንስ 14፥27

19/03/2022

ሰው የሰራው አምላክ ሳይን እቃ ነው

17/02/2022

“ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?”
— ማቴዎስ 6፥26

27/01/2022

ያድናል

23/07/2021

ክርስቲያን ሰላምን ይወዳል ፣ ከሌሎችም ጋር በሰላም ይኖራል ፣ "ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።" (ሮሜ12:18) ይላል ፡ የሴይጣን ተልዕኮ ፈጻምዎች ደግሞ ከዝህ ተቃራኒ ናቸው ሰላምን አይወዱም ፣ አመፀኞች ናቸው ፣ የሰላም ጠላቶች ናቸው የእ/ርን ፍቃድ ለማድረግ አይፈልጉም ፡ የራሳቸውንም ሰላም አደፍርሰው የሌሎችንም ሰላም ይነጥቃሉ "የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።" (ሮሜ 3:17-18) ይላል፡ ታድያ አንተ ከየትኛው ነህ ? ምናልባት በአፍህ ከእ/ር ትል ይሆናል ፡ በተግባርስ እንዴት ነው? " ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤" (ማቴ15:8) ይላል፡ በተግባር የማንን ፍላጎት ነው የምያከናውኑት?

23/07/2021

ክርስቶስ ማለት ምን ማለት ነው?

16/07/2021

ይሄ

15/07/2021

ሕጻናትን ወደ ት/ቤት መሄድ ይገባቸዋል
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

15/06/2021

Ok

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa